ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ባህር ዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል Amele Demsew May 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በዛሬው እለት በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በ24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ በዚህም ቀን 9 ሰዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአየር ብክለት ነፃ የአውሮፕላን ነዳጅ በሀገር ውስጥ ለማምረት እንቅስቃሴ መጀመሩ ተገለጸ Amele Demsew May 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአየር ብክለት ነፃ የሆነ የአውሮፕላን ነዳጅ በሀገር ውስጥ ለማምረት የሚያስችል እንቅስቃሴ መጀመሩን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ ግርማ ዋቄ÷ አየር መንገዱ ዓለም አቀፍ የአቪዬሽን ኢንዱስትሪውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ለ159 የክህሎት፣ ቴክኖሎጂ እና የሥራ ፈጠራ ሐሳብ ተወዳዳሪዎች እውቅና ተሰጠ Shambel Mihret May 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተካሄደው የክህሎት፣ ቴክኖሎጂ እና የሥራ ፈጠራ ሐሳብ ውድድር ለ159 ተቋማት እውቅና ተሰጥቷል፡፡ "የክህሎት ማዕበል ለኦሮሚያ ብልጽግና" በሚል መሪ ሐሳብ ክልል አቀፍ የክህሎት፣ የቴክኖሎጂ፣ የሥራ ፈጠራ ሐሳብ እና የተግባራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና እና ሳይንስ አውደ-ርዕዩ ለግብርናው ዘርፍ ፈጣን እድገት የሚያግዙ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ለእይታ የቀረቡበት ነው – ተሳታፊዎች Shambel Mihret May 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና እና ሳይንስ አውደ-ርዕዩ ለግብርናው ዘርፍ ፈጣን እድገት የሚያግዙ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ለእይታ የቀረቡበት መሆኑን የኤግዚቢሽኑ ተሳታፊዎች ገለጹ። የግብርና ሚኒስቴር፣ የግብርና ትራስፎርሜሽን ኢንስቲትዩትና ኢትዮ-ቴሌኮም…
የሀገር ውስጥ ዜና በሁከት እና ትርምስ ፖለቲካዊ ፍላጎትን ለማሳካት የሚደረግ ሙከራ ጉም እንደመጨበጥ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Amele Demsew May 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁከት እና ትርምስ ፖለቲካዊ ፍላጎትን ለማሳካት የሚደረግ ሙከራ ጉም እንደመጨበጥ ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ዛሬ መግለጫ አውጥቷል። ጉልበትና ትርምስ ከእንግዲህ ወዲህ ለስልጣን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርቲስት ዳዊት ፍሬው የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈፀመ Alemayehu Geremew May 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን ሮም ከተማ በድንገት ሕይወቱ ያለፈው የክላርኔት የሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋቹ የአርቲስት ዳዊት ፍሬው የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈፀመ። በሀገር ፍቅር ቲዓትር ቤት የሙያ አጋሮቹ የሽኝት ሥነ-ሥርዓት ከተከናወነ በኋላ በመንበረ ፀባኦት ቅድስ ሥላሴ…
የሀገር ውስጥ ዜና የበለጸገው የመረጃ ሥርዓት የውጭ ሀገራት ሥራ ሥምሪት ክፍተቶችን ለመሙላት ጉልኅ ሚና ይኖረዋል – ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ Alemayehu Geremew May 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር የበለጸገው የመረጃ ሥርዓት የውጭ ሀገራት ሥራ ሥምሪት ላይ ያሉ ክፍተቶችን ለመሙላት ጉልኅ ሚና ይኖረዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር በልጽጎ ሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል 126 ኢንተርፕራይዞች ወደ መካከለኛ ባለሐብትነት ተሸጋገሩ Meseret Awoke May 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል 126 ኢንተርፕራይዞች ወደ መካከለኛ ባለሐብትነት ማሸጋገሩን የክልሉ ሥራና ሥልጠና ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ያዘጋጀው 8ኛ ዙር የክኅሎት፣ የቴክኖሎጂና የተግባር ተኮር ጥናትና ምርምር የውድድር መድረክ በደብረ ብርሀን ከተማ እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የእሳትና ድንገተኛ አደጋ መከላከል ቀን በኢትዮጵያ ተከበረ Alemayehu Geremew May 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ለ24ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ2ኛ ጊዜ የእሳትና ድንገተኛ አደጋ መከላከል ቀንን ተከበረ። የአዲስአበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ቀኑን አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክታቸውን አስፍረዋል፡፡ በዚህም ÷ባለፉት ሁለት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቱርክ ፕሬዚዳንታዊና የፓርላማ ምርጫ ድምፅ መስጠት ተጀመረ Meseret Awoke May 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ ፕሬዚዳንታዊ እና የፓርላማ ምርጫ ድምፅ መስጠት ተጀምሯል፡፡ ለሚቀጥሉት አምሥት ዓመታት ሕዝብ ያገለግሉኛል ያላቸውን ፕሬዚዳንት እና የፓርላማ አባላት ለመምረጥ ከ64 ነጥብ 1ሚሊየን በላይ ሰዎች ተመዝግበዋል። በዚህም በሚሊየኖች የሚቆጠሩ…