ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ አረዳድ በመፍጠር የተጀመረው የሠላም ሂደት እንዲጠናከር መስራት ይገባል – ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወቅታዊ የሰላምና የጸጥታ ሁኔታዎች ላይ የጋራ አረዳድ በመፍጠር የተጀመረው የሠላምና የልማት ሂደት እንዲጠናከር መስራት እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)÷ከአማራ ክልል ከሁሉም ዞኖች…