Fana: At a Speed of Life!

በሐረር ከተማ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ ‘‘ለሠላም እሮጣለሁ’’ በሚል የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ። "ለጋራ ሠላም በጋራ እንቆማለን" በሚል መሪ ቃል በሐረሪ ክልል ስፖርት ኮሚሽንና በምስራቃዊ እድገት ፋና አዘጋጅነት ተካሂዷል። በጁገል ዙሪያ በተካሄደው የሩጫ…

ሶማሊያ በምዕራባውያን ተደግፋ ዘላቂነት ያለው የኢኮኖሚ ዕድገትና ልማት ማረጋገጥ አትችልም – የሀገሪቱ መሪ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሶማሊያ በምዕራባውያን ተደግፋ ዘላቂነት ያለው የኢኮኖሚ ዕድገትና ልማት ማረጋገጥ አትችልም ሲሉ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼኸ ሞሀሙድ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቱ እንዳሉት ፥ መንግስታቸው በሀገሪቱ ባለጠጋዎች እና ኩባንያዎች ላይ ከፍ ያለ ቀረጥ ለመጣል…

መስሪያ ቤቶችን ዘመናዊና ምቹ በማድረግ ለሕዝባችን ቀልጣፋ አገልግሎት እንሰጣለን – አቶ ሙስጠፌ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ የጀረር ዞን እና የደጋህቡር ከተማ አስተዳደር አዳዲስ ጽህፈት ቤቶችን መርቀው ከፍተዋል፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ አቶ ሙስጠፌ እና የክልሉ ም/ቤት አፈ ጉባዔ አያን አብዲን ጨምሮ የክልሉ አመራሮች፣…

የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶችን በአዲስ መልክ ማደራጀት የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶችን በአዲስ መልክ ማደራጀትና ማጠናከር የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ። አሁን በሥራ ላይ ያለው የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር…

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ የገበታ ለሀገር ወንጪ ፕሮጀክትን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑካን ቡድን የገበታ ለሀገር የወንጪ ፕሮጀክትን ጎብኝቷል። በጉብኝት መርሐ ግብሩ አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የመከላከያ ሚኒስትር አብረሃም በላይ (ዶ/ር)፣ በምክትል ርዕሰ…

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት የተወሰኑ የዲሲፕሊን ቅጣቶች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት የተለያዩ የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ተላልፈዋል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 23ኛ ሳምንት በአዳማና በሃዋሳ ከተማ በተደረጉ ጨዋታዎች አምስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሶስት ጨዋታዎች…

በሲዳማ ክልል ከበልግ እርሻ ከ10 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል – ቢሮው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በበልግ ወቅት ከሚለሙት ዋና ዋና ሰብሎችና ሥራ ሥር ተክሎች ከ10 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅ የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ገለጸ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ መምሩ ሞኬ÷ በክልሉ ያለውን የበልግ…

የአርቲስት ሒሩት በቀለ ስርዓተ ቀብር የፊታችን ሰኞ ይፈጸማል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ሒሩት በቀለ ስርዓተ ቀብር የፊታችን ሰኞ ጉለሌ በሚገኘው ጴጥሮስ ወጳውሎስ መካነ መቃብር እንደሚፈጸም የቀብር ስነ ስርዓት አስፈጻሚ ኮሚቴው አስታውቋል። ኮሚቴው ዛሬ በሰጠው መግለጫ÷የሒሩት በቀለ አስከሬን የፊታችን ሰኞ ሻላ መናፈሻ…

በኦሮሚያ ክልል ለታማኝ ግብር ከፋዮች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የታክስ ተገዥነት ንቅናቄና የታማኝ ግብር ከፋዮች የእውቅና መስጫ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ እና ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች…