Fana: At a Speed of Life!

400 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 400 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር መያዙ ተገለጸ፡፡ መነሻውን ከጅቡቲ ወደብ አድርጎ መዳረሻውን ወረታ ከተማ ለማድረግ የተንቀሳቀሰው 400 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያውን የጫነው ተሳቢ ተሽከርካሪ ከታሰበው ቦታ ሳይደርስ መያዙ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከቱሪዝም ዘርፍ ከ103 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልን ከጎበኙ 40 ሺህ 600 ጎብኚዎች ከ103 ሚሊየን 199 ሺህ ብር በላይ ቀጥተኛ ያልሆነ ገቢ ተገኘ፡፡ የቱሪዝም ዘርፉ አፈጻጸም ከአለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር 18 በመቶ ብልጫ ማሳየቱ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በቡኖ በደሌ ዞን የሩዝ ልማት መርሐ ግብርን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በቡኖ በደሌ ዞን የሩዝ ልማት መርሐ ግብርን በይፋ አስጀምረዋል። በተያዘው የክረምት ወቅት በቡኖ በደሌ ዞን ሰባት ወረዳዎች 114 ሺህ ሄክታር መሬት በሩዝ ምርት የሚሸፈን ሲሆን÷ ከ6 ሚሊየን ኩንታል…

ሚኒስቴሩ ከተመድ የፕሮጀክት አገልግሎቶች ጽ/ቤት ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ከተመድ የፕሮጀክት አገልግሎቶች ጽሕፈት ቤት ጋር በትብብር መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱን የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) ከተመድ…

በጋምቤላ ክልል ተፈጽሟል ከተባለ የንፁሀን ዜጎች ግድያ ጋር ተያይዞ የተከሰሱ የክልሉ የቀድሞ የፖሊስ ኮሚሽነሮችና የልዩ ኃይል አዛዦችን ጨምሮ በ15 ተከሳሾች…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ተፈጽሟል ከተባለ የንፁሀን ዜጎች ግድያ ጋር ተያይዞ የተከሰሱ የክልሉ የቀድሞ የፖሊስ ኮሚሽነሮችና የልዩ ኃይል አዛዦችን ጨምሮ በ15 ተከሳሾች ላይ ምስክር ለመስማት ተቀጠረ። ምስክር ለመስማት የተቀጠረው ተከሳሾቹ ወንጀሉን…

የትምህርት ሚኒስትሩ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ያሉበትን ሁኔታ ጎብኝተዋል። ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)ና ሚኒስትር ዴኤታው ሳሙዔል ክፍሌ (ዶ/ር) ÷ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢና በ4 ኪሎ ሳይንስ…

በደቡብ ክልል ከማዕድን ልማት ዘርፍ ከ125 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ባለፈው በጀት ዓመት ከማዕድን ልማት ዘርፍ ከ125 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱ ተገለጸ፡፡ በክልሉ በማዕድን ልማት የተሰማሩ ባለሐብቶች ከ18 ሺህ በላይ ለሆኑ ወጣቶች የሥራ ዕድል መፍጠራቸውም ተመላክቷል፡፡ የክልሉ…

ተሰርቀው የተከማቹ  የመሰረተ ልማት ገመዶች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ ተቋማት ተሰርቀው የተከማቹ በርካታ የመሰረተ ልማት ገመዶች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ፖሊስ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 በተለምዶ ላቦራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ጥናት እና ክትትል በማድረግ በህግ አግባብ…

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ  የፋሲል ከነማ አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀደሞው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባት በይፋ የፋሲል ከነማ አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል፡፡ ክለቡ ከተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በኋላ አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም በዝግጅት ላይ እንደሚገኙ እና ከአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጋር ድርድር መጀመራቸው…