የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ውሳኔዎችን አሳለፈ Shambel Mihret Jul 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 3ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን አድርጎ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ካቢኔው መጀመሪያ የተወያየው የኑሮ ውድነቱን ጫና ለመቀነስና ገበያውን ለማረጋጋት እንዲቻል የአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በጫኝና አውራጅነት የተሰማሩ ግለሰቦች መመሪያ ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑ ተገለጸ Meseret Awoke Jul 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ በጫኝና አውራጅነት የተሰማሩ ግለሰቦች የሚተዳደሩበት መመሪያ ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ገለጸ። የአዲስ አበባ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ እና የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር…
Uncategorized በአማራ ክልል የማዳበሪያ አቅርቦት ላይ የታየው የፍትሃዊ ክፍፍል ችግር ጫና አሳድሯል ተባለ Shambel Mihret Jul 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የማዳበሪያ አቅርቦት እጥረት ከመከሰቱ በተጨማሪ በየአካባቢዎቹ የታየው የፍትሃዊ ክፍፍል ችግር ተጨማሪ ጫና ማሳደሩ ተገለጸ፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ ወቅታዊ የግብርና ስራዎችን አስመልክቶ ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ የምክክር መድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአሜሪካ ኮንግረስ አባልና ከኢትዮጵያ-አሜሪካ ካውከስ ሊቀ መንበር ጋር መከሩ Shambel Mihret Jul 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአሜሪካ ኮንግረስ አባልና ከኢትዮጵያ-አሜሪካ ካውከስ ሊቀ መንበር ጆን ጋራሜንዲ ጋር በአሜሪካ ውይይት አደረጉ። የኮንግረስ አባሉ ጋራሜንዲ ከኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ጋር ላላቸው ቀጣይነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ተመራቂዎች ዕውቀትን ለመቅሰም የተጓዙበትን ጥበብና ጥረት በሀገር ግንባታው መድገም አለባቸው – ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) Tamrat Bishaw Jul 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተመራቂዎች ዕውቀትን ለመቅሰም የተጓዛችሁበትን ጥበብና ጥረት በሀገር ግንባታው ሂደትም በንቃት በመሳተፍ ስኬታችሁን ማስቀጠል አለባችሁ ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ገለጹ። የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ተመራቂዎች ድህነትን በዕውቀት ለማሸነፍ መትጋት አለባችሁ – ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው Tamrat Bishaw Jul 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተመራቂዎች ድህነትን በዕውቀት ለማሸነፍ መትጋት አለባችሁ ሲሉ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ተናገሩ። ዛሬ በተለያዩ መርሃ-ግብሮች ያሰለጠናቸውን ከ1 ሺህ 400 በላይ ተማሪዎችን ያስመረቀው የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፤ ቀዳማዊት እመቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለጋዜጠኛ መአዛ ብሩ እና ለግብርና ባለሙያው ጌሪት ሆትላንድ የክብር ዶክትሬት ሰጠ Amare Asrat Jul 22, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለጋዜጠኛ መአዛ ብሩ እና ለግብርና ባለሙያው ጌሪት ሆትላንድ የክብር ዶክትሬት ሰጠ። ዩኒቨርሲቲው ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ በጋዜጠኝነት ሙያ ላበረከተችው አስተዋጽኦ የክብር ዶክትሬት መስጠቱን አስታውቋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጠ Amare Asrat Jul 22, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጠ። ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሀገሪቱ ውስጥ ትምህርት ቤቶችን በማስፋፋት በተለይም ከበጎ አድራጊ ድርጅቶች ባገኙት ገንዘብ…
ስፓርት በሞናኮ ዳይመንድ ሊግ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በ5 ሺህ ሜትር ወንዶች ድል ቀንቷቸዋል Tamrat Bishaw Jul 22, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ ሞናኮ በተካሄደ የዳይመንድ ሊግ በ5 ሺህ ሜትር ሩጫ አትሌት ሀጎስ ገብረህይወት አሸነፈ። በውድድሩ በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ሩጫ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ተከታትለው በመግባት አሸንፈዋል። ውድድሩን አትሌት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ Tamrat Bishaw Jul 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ስድስተኛ የስራ ዘመን አምስተኛ መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ በጅግጅጋ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል። ጉባኤው በቆይታው የክልሉ መንግስት የ2015 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ተወያይቶ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል። ምክር ቤቱ…