የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ማርቆስ በትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ሕይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Jul 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ማርቆስ ከተማ ተድላ ጓሉ ክፍለከተማ ቀበሌ 18 እነችፎ ቡልቸድ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ ትናንት ምሽት 12፡00 ላይ በደረሰው የትራፊክ አደጋ÷ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎች ከባድ እና ቀላል የአካል…
የሀገር ውስጥ ዜና የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት እንዲሳካ አስተዋጽዖ ላደረጉ የአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላምና ደህንነት ኮሚሽን ዕውቅና ተሰጠ Shambel Mihret Jul 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፕሪቶሪያው ሰላም ስምምነት እንዲሳካ አስተዋጽዖ ላደረጉ የአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላም እና ደህንነት ኮሚሽን እንዲሁም ቡድን የእውቅና መርሐ ግብር አካሄደ። የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ 99 ሺህ 240 ዶላር ተያዘ Shambel Mihret Jul 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ 99 ሺህ 240 የአሜሪካን ዶላር በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መያዙን የፌደራል ፖሊስ ገለፀ። የፌደራል ፖሊስ እንደገለጸው÷ዶላሩ ሊያዝ የቻለው ሁለት ተጠርጣሪዎች 99 ሺህ 240 ዶላር ወደ ብር…
ፋና ስብስብ የ12ኛ ክፍል ፈተናን ለመፈተን ከልጃቸው ጋር ወደ ዩኒቨርሲቲ ያመሩት የ59 ዓመቱ የእድሜ ባለፀጋ Shambel Mihret Jul 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ59 ዓመቱ የእድሜ ባለፀጋ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ የ12ኛ ክፍል ፈተናን ለመፈተን ከልጃቸው ጋር በመሆን ወደ ጅማ ዩኒቨርሲቲ አቅንተዋል፡፡ አንዳንድ ሰዎች ለትምህርት የዕድሜ ገደብ ሲያወጡለት የሚታይ ሲሆን ፥ የዕውቀት ጥምን ለማርካትና…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሎችና በከተማ መስተዳድሮች የመስክ ምልከታ ያደረገው የፌዴራል ከፍተኛ አመራሮች ቡድን በግኝቶቹ ላይ ተወያየ Meseret Awoke Jul 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ10 ክልሎች እና በሁለቱ ከተማ መስተዳድሮች ለ10 ቀናት የክትትልና ድጋፍ የመስክ ምልከታ ያደረገው የፌዴራል ከፍተኛ አመራሮች ቡድን በዋና ዋና ግኝቶቹ ላይ የጋራ ውይይት አካሄደ። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በተካሄደው ውይይት ከተለያዩ ዘርፎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በማህበራዊ ሚዲያ በተላለፈ ጥቆማ መነሻነት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Meseret Awoke Jul 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በማህበራዊ ሚዲያ የተላለፈን ጥቆማ መነሻ በማድረግ ወንጀል በመፈጸም የተጠረጠሩ ግለሰቦችን ይዞ ምርመራ እያካሄደ መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በአራዳ ክፍለ ከተማ ከሊፋ ህንፃ አካባቢ የሚንቀሳቀስ ተሽከርካሪን በር በመክፈት ንብረት የሚሰርቁ ወንጀል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ውሳኔዎችን አሳለፈ Shambel Mihret Jul 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 3ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን አድርጎ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ካቢኔው መጀመሪያ የተወያየው የኑሮ ውድነቱን ጫና ለመቀነስና ገበያውን ለማረጋጋት እንዲቻል የአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በጫኝና አውራጅነት የተሰማሩ ግለሰቦች መመሪያ ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑ ተገለጸ Meseret Awoke Jul 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ በጫኝና አውራጅነት የተሰማሩ ግለሰቦች የሚተዳደሩበት መመሪያ ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ገለጸ። የአዲስ አበባ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ እና የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር…
Uncategorized በአማራ ክልል የማዳበሪያ አቅርቦት ላይ የታየው የፍትሃዊ ክፍፍል ችግር ጫና አሳድሯል ተባለ Shambel Mihret Jul 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የማዳበሪያ አቅርቦት እጥረት ከመከሰቱ በተጨማሪ በየአካባቢዎቹ የታየው የፍትሃዊ ክፍፍል ችግር ተጨማሪ ጫና ማሳደሩ ተገለጸ፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ ወቅታዊ የግብርና ስራዎችን አስመልክቶ ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ የምክክር መድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአሜሪካ ኮንግረስ አባልና ከኢትዮጵያ-አሜሪካ ካውከስ ሊቀ መንበር ጋር መከሩ Shambel Mihret Jul 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአሜሪካ ኮንግረስ አባልና ከኢትዮጵያ-አሜሪካ ካውከስ ሊቀ መንበር ጆን ጋራሜንዲ ጋር በአሜሪካ ውይይት አደረጉ። የኮንግረስ አባሉ ጋራሜንዲ ከኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ጋር ላላቸው ቀጣይነት…