Fana: At a Speed of Life!

ለሁለት ኩባንያዎች የከፍተኛ ደረጃ የደለል ወርቅ ምርት ፈቃድ ተሰጠ

ለሁለት ኩባንያዎች የከፍተኛ ደረጃ የደለል ወርቅ ምርት ፈቃድ ተሰጠ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስቴር ለሁለት ኩባንያዎች የከፍተኛ ደረጃ የደለል ወርቅ የማምረት ፈቃድ ሰጠ፡፡ ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ስራ ኃ.የተ.የግ.ማ በኢትዮጵያ የተመዘገበና በኢትዮጵያዊያን…

ኢትዮጵያ ዘላቂ የልማት ግቦችን ተፈጻሚ ለማድረግ ያላት ቁርጠኝነት ተደነቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዘላቂ የልማት ግቦችን ተፈጻሚ ለማድረግ ያላት ቁርጠኝነት የሚደቅ ነው ሲሉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሬዚደንስና የሰብዓዊ ዕርዳታ አስተባባሪ ገለጹ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር  ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት…

ሕንድ በሕዝብ ብዛት ቻይናን በመብለጥ ከዓለም ቀዳሚ ሆነች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሕንድ በሕዝብ ብዛት ቻይናን በመብለጥ ከዓለም ቀዳሚ መሆኗን የተመድ የዓለም የሥነ-ሕዝብ ልኬት መረጃ አመላከተ፡፡ የሕንድ ሕዝብ 1 ነጥብ 42 ቢሊየን ገደማ መድረሱን “ወርልድ ኦ ሜትር” እና የተመድ የሥነ-ሕዝብ ልኬት መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡…

ተቋማትና ግለሰቦች ለገበታ ለትውልድ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት የተለያዩ ተቋማት እና ግለሰቦች ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል፡፡ በ9ኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትና ግለሰቦችን ዝርዝር የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ይፋ አድርጓል፡፡ ድጋፍ ያደረጉትም…

ሳዲዮ ማኔ የ350 ሺህ ዩሮ የገንዘብ ቅጣት ተላለፈበት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የሊቨርፑል ኮከብ ሳዲዮ ማኔ የ350 ሺህ ዩሮ የገንዘብ ቅጣት ውሳኔ የተላለፈበት መሆኑን ክለቡ አስታውቋል፡፡ ማኔ የቡድን አጋሩን ሌሮይ ሳኔ በመልበሻ ክፍል ውስጥ በቡጢ በመደብደቡ ነው  የገንዘብ ቅጣቱ የተላለፈበት፡፡ የተጣለው…

የአዲስ አበባ ወጣቶች በመዲናዋ እየተገነቡ የሚገኙ ሜጋ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ወጣቶች በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች እየተገነቡ የሚገኙ ሜጋ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡ ከተጎበኙ ሜጋ ፕሮጀክቶች መካከል በኮልፌ እየተገነባ የሚገኘው ኮልፌ ሪፈራል ሆስፒታል አንዱ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በተጨማሪም ወጣቶቹ የንፋስ…

በሚከናወኑ የልማት ተግባራት ላይ የተጠያቂነት ስርዓት እንዲሰፍን እየተሰራ ነው – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በሚከናወኑ የልማት ተግባራት ላይ የዜጎችን ተሳትፎና ግልፀኝነትን በመተግበር የተጠያቂነት ስርዓት እንዲሰፍን እየተሰራ መሆኑን ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ፡፡ በ2015 በጋምቤላ ክልል ምክር ቤት የጸደቀው የዜጎች በጀት መረጃ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የህዝቡን ሰላም በማረጋገጥ ፊቱን ወደ ልማት እንዲያዞር ማድረግ እንደሚገባ አስገነዘቡ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰላም የሁሉም መልካም ነገር መሠረት እንደመሆኑ ያለ ሰላም ልማት የማይታሰብ መሆኑን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ከነቀምቴ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። በዚህ ወቅትም “ሕዝባችን ሰላሙን በማረጋገጥ…

አቅመ ደካሞችን አሳቢው – “ዘካተልፊጥር”

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው ሣምንት መጨረሻ የሙስሊሙ ማኅበረሰብ የረመዷን ጾም መፍቻ የሆነውን በዓል “ዒድ አልፈጥር”ን ይቀበላል፡፡ “ዒድ አልፈጥር” “ዒድ አልፈጥር” በዓመት አንድ ጊዜ ከአንድ ወር ጾም እና ጸሎት በኋላ የሚገኝ ከንጥልነት ይልቅ አብሮነትን…

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ እና ፀሐይ ባንክ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ እና ፀሐይ ባንክ በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረሙ። ስምምነቱን የተፈራረሙት÷ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ወንድማገኘሁ ነገራ እና የፀሐይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ያሬድ መስፍን ናቸው፡፡ አቶ…