የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ ተከበረ Melaku Gedif Apr 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል በሀዋሳ ጉዱማሌ ተከበረ። ትናንት በፍቼ አከባበር የጀመረው የሲዳማ ብሄር ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ ዛሬ የመጨረሻ የሆነው የጫምባላላ ስርዓት ተከብሯል፡፡ በፍቼ የመዝናናትና የማመስገን ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና በወንዝ ዳር የሚከናወኑ የደጋፊ ግንብ ሥራዎች በፍጥነት እንዲጠናቀቁ ተጠየቀ Alemayehu Geremew Apr 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች እየተሠሩ የሚገኙ የወንዝ ዳር ደጋፊ ግንቦች ሥራ በፍጥነት እንዲጠናቀቅ ነዋሪዎች ጠየቁ፡፡ በከተማዋ በመጪው ክረምት ሊከሰት የሚችልን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል በስምንት ቦታዎች የወንዝ ዳርቻ ደጋፊ ግንቦች…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሠራዊት በትግራይ ክልል ደንጎላት የተለያዩ የቡድን መሳሪያዎችን ተረከበ ዮሐንስ ደርበው Apr 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በትግራይ ክልል ደንጎላት የተሰበሰቡ የመጀመሪያ ዙር የተለያዩ የቡድን መሳሪያዎችን ተረከበ፡፡ መንግሥት እና ህወሓት ጥቅምት 23 ቀን 2015 ዓ.ም በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የተፈራረሙትን የሰላም ስምምነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሚያዝያ 16 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የነዳጅ ግብይትን ከኤሌክትሮኒክስ ሥርዓት ውጪ መፈጸም አይቻልም – ቢሮው Mikias Ayele Apr 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሚያዝያ 16 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የነዳጅ ግብይትን ከኤሌክትሮኒክስ ሥርዓት ውጪ በሚፈፅሙ የነዳጅ ማደያዎች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ገለጸ፡፡ ከሚያዚያ 16 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ የነዳጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ኮሌራ እንዳይስፋፋ ሕብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ኢንስቲትዩቱ አሳሰበ Alemayehu Geremew Apr 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ እንዳይስፋፋ ማኅበረሰቡ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የክልሉ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡ ስርጭቱን ለመግታትም ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ እና ለተግባራዊነቱም የሁሉም…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኦርዲን በድሪ በሐረሪ ክልል እየተከናወኑ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ Mikias Ayele Apr 19, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡ አቶ ኦርዲን በክልሉ ሐኪም ወረዳ እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን መጎብኘታቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እስላማዊ ቅርሶች በቀጠናው የባህልና የህዝብ ለህዝብ ትስስርን ለማጠናከር ያስችላሉ – ሱዳናዊ የቀድሞ ዲፕሎማት Alemayehu Geremew Apr 19, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስላማዊ ቅርሶች በቀጠናው የባህልና የህዝብ ለህዝብ ትስስርን ለማጠናከር እንደሚያስችሉ ሱዳናዊው የቀድሞ ዲፕሎማት፣ የፖለቲካ ተንታኝ እና ጋዜጠኛ መኪ ኤልሞግራቢ ተናገሩ። ኤልሞግራቢ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች ከዓለም አቀፍ የጥቁር ሕዝቦች ታሪክ፣ ቅርስና ትምህርት ማዕከል አመራሮች ጋር መከሩ Mikias Ayele Apr 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በብሪታንያ ከሚኖሩ ዓለም አቀፍ የጥቁር ሕዝቦች ታሪክ፣ ቅርስና ትምህርት ማዕከል አመራሮች ጋር ተወያዩ፡፡ ከንቲባ አዳነች በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ከአመራሮቹ ጋር በአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ብሄር ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምበላላ እየተከበረ ነው Mikias Ayele Apr 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሄር ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምበላላ እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ አከባበር ላይ÷ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ የክልል፣ የዞን፣ በየደረጃው ያሉ አመራሮች እና ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ አቶ ደስታ በአከባበሩ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሁለት የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ከ52 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው ድጋፍ ተደረገ Mikias Ayele Apr 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን የትንሳኤን እና የኢድ አልፈጥርን በዓል ምክንያት በማድረግ የተለያዩ አልባሳት፣ የምግብ ነክ ፍጆታዎች እና ሌሎች ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረጉ፡፡ የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ማህበራዊ…