በጋምቤላ ክልል በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 3 ሚሊየን ችግኞች ይተከላሉ- አቶ ኡሞድ ኡጅሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በአንድ ጀምበር ሶስት ሚሊየን ችግኞችን መትከል የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ስራ መጠናቀቁን የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር ኡሞድ ኡጅሉ ገለጹ።
ርዕሰ መስተዳድሩ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ የሁለተኛው ምዕራፍ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ…