የሀገር ውስጥ ዜና የተሠረቁ የመኪና ዕቃዎችን እየገዙ ሲሸጡ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱቅ በመከራየት ከተለያየ ቦታ የተሰረቁ የመኪና ዕቃዎችን ከወንጀል ፈፃሚዎች እየገዙ ሲሸጡ የነበሩ 4 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። ተጠርጣሪዎቹ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 በተለምዶ ሱማሌ ተራ ተብሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግል ኢንቨስትመንት ዘርፉን በማበረታታት ኢኮኖሚውን ማሻሻል ይገባል – ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉንም የልማት አቅምን በማቀናጀትና የግል ኢንቨስትመንት ዘርፉን በማበረታታት ኢኮኖሚውን ማሻሻል ይገባል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል (ዶ/ር) ዛሬ በባሕር ዳር ከተማ የሚገኘውን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በደቡብ አፍሪካ ነዋሪዎች በከፍተኛ ቅዝቃዜ መቸገራቸውን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ቅዝቃዜው በማየሉ ሥራ ለመሥራት እንኳን እጅግ እንደተቸገሩ ነዋሪዎቹ እየተናገሩ ነው፡፡ በተለይም የሰሜናዊ ኬፕ መዲና የሆነችው የኪምበርሊ ከተማ አንዳንድ ነዋሪዎች በቅዝቃዜው ሳቢያ መሥራት እንዳልቻሉ ገለጸዋል፡፡ በሀገሪቷ የሚኖሩ…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ የሱዳንን ግጭት ለመፍታት ኢጋድ ባቋቋመው የአራትዮሽ የመሪዎች ስብሰባ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት Amare Asrat Jul 10, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=wdwK7OSUAzI
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ለአፍሪካ የተቋም መሪዎች የሚሰጠውን ልዩ ሽልማት ለመቀበል ወደ እንግሊዝ አቀኑ Mikias Ayele Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ለአፍሪካ የተቋም መሪዎች የሚሰጠውን ልዩ ሽልማት ለመቀበል ወደ እንግሊዝ አቀኑ፡፡ ሽልማቱን ያዘጋጀው ጠንካራ ተቋማት በመገንባት አርአያነት ያለው ስራ ላከናወኑ መሪዎች ዓለም ዓቀፍዊ እውቅናና ሽልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ለ6 ወራት የቤት ኪራይ ጭማሪ ማድረግ የማይቻል መሆኑን አስታወቀ Shambel Mihret Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚቀጥሉት 6 ወራት የቤት ኪራይ ጭማሪ ማድረግ እንዲሁም ተከራይ ማስወጣት የማይቻል መሆኑን አስታወቀ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ የኑሮ ውድነቱ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ላይ የሚያሳድረውን ጫና ለመቀነስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢጋድ የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዘላቂ የተኩስ አቁም እንዲደርሱ አሳሰበ ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች ግጭቱን በማቆም ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዘላቂ የተኩስ አቁም እንዲደርሱ አሳሳበ። ኢጋድ የሱዳንን ግጭት ለመፍታት ያቋቋመውን የአራትዮሽ የመሪዎች ስብሰባ ዛሬ ጠዋት…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ መታወቂያ ትግበራ የተጠናከረ የፋይናንስ ዘርፍ ለመገንባት እንደሚያስችል ተመለከተ ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መታወቂያ ትግበራ የገንዘብ መጭበርበርን በመቀነስ፣ የፋይናንስ አገልግሎት ተደራሽነትን በመጨመር እና የተሻሻለ የደንበኞችን የማንነት ማረጋገጫ ሥርዓት በመዘርጋት የተጠናከረ የፋይናንስ ዘርፍ ለመገንባት ያስችላል ተባለ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢንጂነር አይሻ የተመራው ቡድን በጌዴኦ የሥራ አፈጻጸም እየተመለከተ ነው Feven Bishaw Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዲሪ መስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሐመድ የተመራ የሚኒስትሮች ቡድን በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ጌዴኦ ዞን በመገኘት የተመረጡ የከተማና የገጠር ተግባራት አፈጻጸም የሚገኝበትን ደረጃ እየተመለከተ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች ከፌዴራል መንግስት ከፍተኛ አመራሮች የሱፐርቪዢን ቡድን ጋር ተወያዩ Amele Demsew Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከፌዴራል መንግስት ከፍተኛ አመራሮች የሱፐርቪዢን ቡድን ጋር ተወያዩ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ እንደገለጹት÷የከተማ አስተዳደሩን የክረምት ስራዎች አፈፃፀም ለመመልከት…