የጋናው ፕሬዚዳንት የኢትዮጵያና የጋናን ግንኙነት የበለጠ ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆናቸውን አረጋገጡ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋናው ፕሬዚዳንት ናና አዶ ዳንኩዋ አኩፎ አዶ የኢትዮጵያና የጋናን ግንኙነት የበለጠ ለማሳደግ እና ለማጠናከር ቁርጠኛ እና ዝግጁ መሆናቸውን አረጋግጠዋል።
በጋና የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ተፈሪ…