የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ ለሰላም ሥምምነቱ ትግበራ ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኛ ናት – ሞሊ ፊ Melaku Gedif May 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለፕሪቶሪያው የሰላም ሥምምነት ትግበራ ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆኗን የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሞሊ ፊ ተናገሩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ ውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ለትግራይ ክልል የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Alemayehu Geremew May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ለትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ግምታቸው ከ5 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ የሆኑ የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ ኮምፒውተሮችን ጨምሮ የተለያዩ የት የምህርት ግብዓቶችን ያካተተ መሆኑን ከትምህርት ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኤክስፖርት ቡና የጫነ ተሽከርካሪን በማገት ቡናውን ወስደዋል በተባሉ 11 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ Melaku Gedif May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኤክስፖርት ቡና የጫነ ተሽከርካሪን መንገድ በመዝጋት አስፈራርተው ቡናውን ወስደዋል በተባሉ 11 ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ተመስርቷል። የኤክስፖርት ቡና የጫነ ተሽከርካሪን በማገትና በማራገፍ ግማሹን ቡና…
የሀገር ውስጥ ዜና በበልግና ክረምት ዝናብ ምክንያት የሚፈጠረውን የጎርፍ ውሃ ለበጋ ግብርና ሥራዎች ለማዋል እየተሰራ ነው ተባለ Feven Bishaw May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበልግና ክረምት ዝናብ ምክንያት የሚፈጠረውን የጎርፍ ውሃ ለበጋ ግብርና ሥራዎች ለማዋል እየተሰራ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ (ኢ/ር) ገለጹ። በውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ (ኢ/ር) የተመራ የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባና ሸገር ከተማ አስተዳደሮች በደኅንነት ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ Alemayehu Geremew May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እና የኦሮሚያ ሸገር ከተማ አስተዳደሮች በሠላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የስምምነት ሠነድ ተፈራረሙ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ቡዜና አልቃድር ፣ የሸገር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የሚገኙ የአሜሪካ ንግድ ምክር ቤት አባላት ከፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ ጋር መከሩ Meseret Awoke May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ የአሜሪካ ንግድ ምክር ቤት አባላት ከፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በዋናነት በኢትዮጵያ ስላለው የንግድና ኢንቨስትመንት አመቺነትና ስላለው መልካም አጋጣሚ በሚኒስትሯ ገለጻ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ዘ ዊኬንድ” መጠሪያውን ወደ ትውልድ ሥሙ አቤል ተሥፋዬ መኮንን መለሰ Alemayehu Geremew May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ዘ ዊኬንድ” መጠሪያውን ወደ እውነተኛ የትውልድ ሥሙ አቤል ተሥፋዬ መኮንን መመለሱን አስታወቀ፡፡ ካናዳዊው አርቲስት ከሰኞ ዕለት ጀምሮ የትዊተር እና የኢንስታግራም አካውንቱን ወደ መደበኛው የትውልድ ሥሙ በመቀየር መጠቀም ጀምሯል። የአሁኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ማህበራዊ እሴቶችን ለትውልዱ ለማስተላለፍ ቤተሰብ ጉልህ ሚና ሊወጣ ይገባል – ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ/ር) Amele Demsew May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ማህበራዊ እሴቶችን ጠብቆ በማቆየትና ለትውልዱ በማስተላለፍ ሂደት ውስጥ ቤተሰብ ጉልህ አስተዋጽኦ ማበርከት እንደሚጠበቅበት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ/ር) ገለጹ። በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ የቤተሰብ ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የግንባታ ሒደትን ጎበኙ Shambel Mihret May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) በዛሬው እለት የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ቀሪ የግንባታ ስራ ያለበትን ደረጃ ጎብኝተዋል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማሕበራዊ ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በባቡር መሠረተ ልማት ዝርፊያ የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Alemayehu Geremew May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት መሠረተ ልማት ላይ ዝርፊያ በመፈፀም የተጠረጠሩ ሰባት ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የገላን ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ከኅብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ መሠረት በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን…