Fana: At a Speed of Life!

የጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት ለገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ጀምሮ የተለያየ የገንዘብ መጠን ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትን አመሰገነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት ለገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ጀምሮ የተለያየ የገንዘብ መጠን ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትን አመሰገነ። ፅህፈት ቤቱ ድጋፍ ያደረጉ ተቋማት የመጀመሪያ ዙር ዝርዝርን ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሰረት…

የበዓል ግብይት ፍትሐዊነትን የሚከታተል ግብረ ኃይል ወደ ሥራ ገባ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ መጭውን የትንሳኤ እና የኢድ በዓላት ምክንያት በማድረግ ፍትሐዊ የንግድ ፍሰትን የሚከታተልና የሚቆጣጠር ግብረኃይል ወደ ሥራ ገብቷል፡፡ የፍጆታ ምርቶች ላይ አላግባብ ጭማሬ በሚያደርጉ እና ምርትን በሚያከማቹ አካት ላይም ተገቢው…

የኤርትራ የጦር ጀነራሎችና ከፍተኛ መኮንኖች የከንቲባ ፅህፈት ቤትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀነራል አብርሃ ካሳ የተመራው የኤርትራ የጦር ጀነራሎችና ከፍተኛ መኮንኖች የልዑካን ቡድን የከንቲባ ፅህፈት ቤትን ጎበኘ፡፡ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው "የኤርትራ የጦር ጀነራሎች እንኳን ወደ ሁለተኛ ቤታችሁ…

በአቶ አደም ፋራህ የተመራ የልዑካን ቡድን ለስራ ጉብኝት ጅቡቲ ገባ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ጅቡቲ ገብቷል። ጅቡቲ ሲደርሱም በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ልዑኩ ቀደም ብሎ በሶማሊያ ይፋዊ…

ፈረንሳይ እና የአውሮፓ ኅብረት በሩሲያ – ዩክሬን ጉዳይ ላይ ከቻይና ጋር ሊመክሩ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ፈረንሳይ እና የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን በዩክሬን ጉዳይ ላይ ከቻይና ጋር ሊመክሩ ነው። የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን እና የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ዴር ሌየን ለሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ…

17ኛው የኢትዮጵያ ዳርት ሻምፒዮና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ዳርት ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው 17ኛው የኢትዮጵያ ዳርት ሻምፒዮና ውድድር ተጠናቀቀ ፡፡ በውድድሩ በሁለቱም ፆታዎች በታዳጊና በአዋቂ በነጠላ፣ በጥንድ፣ በድብልቅ እንዲሁም በቡድን በተደረገ ውድድር አዲስ አበባ በ456 ፣አማራ…

የቀድሞ ተዋጊዎች የመልሶ ማቋቋም ብሄራዊ ፕሮግራም ላይ እየተመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ ተዋጊዎች የመልሶ ማቋቋም ብሄራዊ ፕሮግራም መነሻ ሐሳብ ላይ በአሶሰሳ ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይቱ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን፣ የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ፣…

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በርካታ ለውጦች ማምጣቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በርካታ ለውጦች አምጥቷል ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ተናገሩ፡፡ የንቅናቄው ጉዞና የባለድርሻ አካላት ሚና በሚል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት ሚኒስትሩ…