Fana: At a Speed of Life!

የአርሶ አደሮችን  የውሃ ችግር ለመቅረፍ የዝናብ ውሃን በአግባቡ መጠቀም ይገባል – አቶ ሙስጠፌ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሶ እና አርብቶ አደሮች የሚያጋጥማቸውን የውሃ ችግር ለመቅረፍ ከዝናብ የሚገኘውን ውሃ በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በቆራሄይ ዞን ላስደንከይሬ ወረዳ የሰርዳሌ መካከለኛ…

ኢንስትራክተር ዳንኤል ገብረማርያም የዋልያዎቹ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንስትራክተር ዳንኤል ገብረማርያም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሆነው መሾማቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን ላለፉት ሁለት ዓመታት ሲመሩ የቆዩት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በስምምነት ከብሄራዊ…

ጤና ሚኒስቴር በትግራይ ለሚገኙ ጤና ተቋማት የሕክምና መሳሪያ ድጋፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤና ሚኒስቴር በትግራይ ክልል ለሚገኙ ጤና ተቋማት መሰረታዊ የጤና አገልግሎቶችን ማስጀመር የሚያስችሉ የሕክምና መሳሪያዎች እና መድሃኒት አስረክቧል፡፡ የሚኒስቴሩ የልዑካን ቡድን አባላት በክልሉ ጤና ተቋማት ላይ የደረሰው ጉዳት አስከፊ መሆኑን…

በአትላንታ ከተማ ከንቲባ የተመራ ልዑክ  የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአትላንታ ከተማ ከንቲባ አንድሬ ዲከንስ የተመራ የልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎብኝቷል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት የአየር መንገዱን የስራ እንቅስቃሴና  ዘመናዊ ክፍሎችን ተዘዋውረው መመልከታቸውን የአየር መንገዱ መረጃ ያመላክታል፡፡…

አቶ ደስታ ሌዳሞ ከሐዋሳ ከተማ አስተዳደር አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ከሐዋሳ ከተማ አስተዳደር አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በተያዘው በጀት ዓመት እየተሰሩ ያሉ ሥራዎችን አፈፃፀምና በቀጣይ ዓመት ሊሰሩ በታቀዱ ሥራዎችን ላይ መክረዋል፡፡ አቶ ደስታ ÷…

በሲዳማ በሙስና ወንጀል የተከሰሱ 136 አመራሮችና ባለሙያዎች በእስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በሙስና ወንጀል የተከሰሱ 136 አመራሮችና ባለሙያዎች እስከ 11 ዓመት በሚደርስ እስራት እንዲቀጡ መወሰኑን የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታውቋል። በክልሉ ከ60 ሚሊየን ብር በላይ የተመዘበረ የመንግስትና የሕዝብ ሃብት ማስመለስ…

በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ 15 ግለሰቦች ላይ ፖሊስ ምርመራውን እንዲያጠናቅቅ የ14 ቀን ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ 15 ግለሰቦች ላይ ፖሊስ ምርመራውን አጠናቅቆ እንዲቀርብ የ14 ቀን ጊዜ ፈቅዷል። መርማሪ ፖሊስ ሕገ መንግስቱንና ሕገመንግስታዊ ስርዓቱን በሃይል ለማፍረስ በማሰብ በኢ - መደበኛ አደረጃጀት በመፍጠር ሲንቀሳቀሱ…

በትራፊክ አደጋ የሚደርስን ሞት በ70 በመቶ ለመቀነስ እየተሰራ ነው-አለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትራፊክ አደጋ የሚደርስን የሞት ምጣኔ በ70 በመቶ ለመቀነስ እየተሰራ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር)  ከተባበሩት መንግስታት የመንገድ ደህንነት ተወካዮች ጋር…

የቻይና ባለሐብቶች በኢትዮጵያ ያላቸውን የኢንቨስትመንት ተሳትፎ ለማሳደግ እየተሠራ ነው – አምባሳደር ዣኦ ዥዩዋን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ባለሐብቶች በኢትዮጵያ ያላቸውን የኢንቨስትመንት ተሳትፎ ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዥዩዋን ገለጹ። አሁን ላይ የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት በተለያዩ የትብብር መስኮች ይበልጥ እየተጠናከረ መምጣቱን አምባሳደር…

አሜሪካ ለሰላም ሥምምነቱ ትግበራ ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኛ ናት – ሞሊ ፊ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለፕሪቶሪያው የሰላም ሥምምነት ትግበራ ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆኗን የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሞሊ ፊ ተናገሩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ ውጭ…