የሀገር ውስጥ ዜና ለመዲናዋ በጎ ፈቃደኞች እውቅና ተሰጠ Amele Demsew May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2014 እና በ2015 ዓ.ም የክረምት ወራት በበጎ ፈቃድ ስራዎች ለተሳተፉ በጎ ፍቃደኞች እውቅና ሰጥቷል፡፡ በመዲናዋ የበጎ ፍቃድ ስራዎች የበርካታ ነዋሪዎች ችግር መቅረፍ መቻሉን የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 2ኛ ዙር የበልግ አረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ተጀመረ Shambel Mihret May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከ54 ሚሊየን በላይ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች የሚተከሉበት ሁለተኛ ዙር የበልግ አረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር በይፋ ተጀምሯል። መርሐ ግብሩን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርቲስት ሂሩት በቀለ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጸመ Feven Bishaw May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ሂሩት በቀለ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጽሟል፡፡ መስከረም 28 ቀን 1935 ዓ.ም የተወለደችው ሂሩት ከ1950 ዎቹ መጀመሪያ እስከ 1980ዎቹ መጨረሻ ድረስ በርካታ የሙዚቃ ስራዎችን ለአድማጭ አበርክታለች። ከዳህላክ፣ ዳሽን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሊያ የተሰማራው የኢትዮጵያ ሠላም አስከባሪ ሰራዊት ግዳጁን በብቃት እየፈፀመ መሆኑ ተገለፀ Amele Demsew May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ የተሰማራው የኢትዮጵያ ሠላም አስከባሪ ሰራዊት ግዳጁን በብቃትና በጀግንነት እየፈፀመ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በሶማሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙክታር መሀመድ ዋሬ ፣በሶማሊያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ወታደራዊ አታሼ ሜጄር ጄኔራል አማረ ገብሩ እና ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምርት አቅርቦትን በማሳደግና የዋጋ ግሽበትን በመቀነስ ነዋሪዎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይሰራል – አቶ አብዱጀባር መሃመድ Melaku Gedif May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የምርት አቅርቦት በማሳደግና የዋጋ ግሽበትን በመቀነስ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የማድረግ ስራ እንደሚሰራ የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ አብዱጀባር መሃመድ ገለጹ፡፡ በሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይናዋ ቾንግቺንግ ግዛት ባለሐብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ተጠየቀ Alemayehu Geremew May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የቻይናዋ ቾንግቺንግ ግዛት ባለሐብቶች ኢትዮጵያን መርጠው የንግድ መዳረሻ እንዲያደርጓት ተጠየቁ፡፡ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከቻይና ቾንግቺንግ ማዘጋጃ ቤት የውጭ ጉዳይ ፅኅፈት ቤት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሊ ሚንጉዋን ጋር ፍሬያማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርቲስት ሂሩት በቀለ አስከሬን ሽኝት መርሐ ግብር በሀገር ፍቅር ቴአትር ተከናወነ Meseret Awoke May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ሂሩት በቀለ አስከሬን ሽኝት መርሐ ግብር በሀገር ፍቅር ቴአትር ተከናውኗል፡፡ መስከረም 28 1935 ዓ/ም የተወለደችው ሂሩት ከ1950 ዎቹ መጀመሪያ እስከ 1980ዎቹ መጨረሻ ድረስ በርካታ የሙዚቃ ስራዎችን ለአድማጭ አበርክታለች።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ214 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Feven Bishaw May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከሚያዝያ 27 እስከ ግንቦት 3 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ከ214 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን አስታወቀ፡፡ 174 ነጥብ 9 ሚሊየን የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች እና 39 ነጥብ 6…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከዓለም ባንክና ገንዘብ ሚኒስቴር ተወካዮች ጋር እየተወያየ ነው Melaku Gedif May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከዓለም ባንክና ከገንዘብ ሚኒስቴር ተወካዮች ጋር እየመከረ ነው፡፡ በመድረኩ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ እና የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰውን ጨምሮ የዓለም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቻይና የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው Mikias Ayele May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቻይና ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ትናንት ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ቤጂንግ የገቡ ሲሆን÷በቆይታቸውም ከቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ችያንግ ጋር በሀገራቱ የጋራ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…