የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ከ100 ሚሊየን በላይ የእንሰት ችግኝ ለመትከል እየተሰራ ነው Shambel Mihret Apr 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት አመት የበልግ ወቅት 50 ሺህ 251 ሄክታር መሬት ላይ ከ100 ሚሊየን በላይ የእንሰት ችግኝ ለመትከል እየተሰራ መሆኑን የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡ የቢሮው የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ነቢዩ ቤዛ፥ እንሰት በክልሉ ብሎም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዓለም አቀፉ የነዳጅ ዋጋ መጨመሩ ተሰማ Alemayehu Geremew Apr 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ላኪ አባል ሀገራት “ኦፔክ”ለዓለም አቀፉ ገበያ የሚያቀርቡትን የነዳጅ መጠን ለመቀነስ መወሰናቸውን አስታወቁ። ሀገራቱ በቀን በ1 ነጥብ 16 ሚሊየን በርሜል ነው ለመቀነስ የተስማሙት። ነዳጅ ላኪ አባል ሀገራቱ ከሚቀጥለው ወር ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ግንባታቸው ተጀምሮ የቆሙ መንገዶች እንደገና መጀመር እንዳለባቸው ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ Shambel Mihret Apr 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተጀምረው የቆሙ የመንገድ ፕሮጀክቶች ሥራ እንደገና መጀመር እንዳለበት አሳስቧል፡፡ ቋሚ ኮሚቴው ሰሞኑን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተጀምረው የቆሙ የመንገድ ፕሮጀክቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የቱሪዝም እንቅስቃሴውን የበለጠ ለማሳደግ እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Apr 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የቱሪዝሙን እንቅስቃሴ በማሳደግ የሚገኘውን ገቢም ለመጨመር በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ቱሪዝም ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ደራራ ከተማ (ረ/ፕሮፌሰር)÷ የመስኅብ ሥፍራዎችን በማልማት፣ ለጎብኚ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብ ባለብዙ ቀጠናዊ ጥቅሞች ተምሳሌታዊ ፕሮጀክት ነው- ሱዳናዊ ተንታኝ Amele Demsew Apr 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የተፋሰሱን ብሎም የቀጠናውን ሃገራት ጥቅሞች የሚያስጠብቅ ምሳሌ የሚሆን አፍሪካዊ የልማት ፕሮጀክት ነው ሲሉ ሱዳናዊው የቀድሞ ዲፕሎማት ጋዜጠኛ እና ተንታኝ መኪ አልሞግራቢ ገለጹ። መኪ አልሞግራቢ ከፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የረመዳን እና ዐቢይ ፆም የጋራ የፀሎት መርሐ ግብር ተከናወነ ዮሐንስ ደርበው Apr 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የረመዳን እና ዐቢይ ፆም የጋራ የፀሎት መርሐ ግብር ተከናወነ፡፡ መርሐ ግብሩ በአዲስ አበባ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ቅጥር ጊቢ ውስጥ ነው የተከናወነው። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመርሐ ግብሩ ላይ ባደረጉት ንግግር፥ የጋራ…
ስፓርት ብሬንዳን ሮጀርስ ከሌስተር ተሰናበተ ዮሐንስ ደርበው Apr 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ ብሬንዳን ሮጀርስን ማሰናበቱን አስታወቀ፡፡ የክለቡ ኃላፊዎች ባደረጉት ምክክር ከአሰልጣኙ ጋር ለመለያየት መወሰናቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ክለቡ በብሬንዳን ሮጀርስ መሪነነት በዚህ የውድድር ዓመት በሊጉ አስከፊ ውጤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ባንክ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ለሚከናወኑ የልማት ሥራዎች ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Apr 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ በቤኒሻጉል ጉሙዝ ክልል ለሚከናወኑ የልማት ሥራዎች አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ከዓለም ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ኦስማኔ ዲዮን ጋር ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ18 ሺህ የትምህርት ማስረጃዎች 900ዎቹ ሐሰተኛ ሆኑ ዮሐንስ ደርበው Apr 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18 ሺህ የትምህርት ማስረጃዎች ላይ የሕጋዊነት ማረጋገጫ ተደርጎ 900ዎቹ ሐሰተኛ ሆነው መገኘታቸውን የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን አስታወቀ። የትምህርት ማስረጃዎቹ ተመሳስለው የተሰሩ፣ እውቅና ከሌለው ተቋም የተሰጡ፣ ባልተፈቀደ የሙያ መስክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ለሚገኙ ተፈናቃዮች ኢትዮጵያውያን ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Apr 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን በአማራ ክልል የተፈናቃዮች ቁጥር እየጨመረ በመሆኑ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበ፡፡ የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር እታገኝ አደም ከተለያዩ ክልሎች ተፈናቅለው በክልሉ የሚገኙ ዜጎች…