የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የዲጂታል ፖሊሲዎች ሴቶችን ያካተቱ ተደርገው መዘጋጀታቸውን ጥናት አመላከተ Melaku Gedif May 6, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የቴሌኮም ህብረት የቴሌኮሙኒኬሽን ልማት ቢሮ ኢትዮጵያ በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ያሏት ደንቦችና ፖሊሲዎች ውስጥ የሴቶችን ተካትቶ በሚመለከት ያስጠናውን የዳሰሳ ጥናት ይፋ አድርጓል። በጥናቱ መሰረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በንፁህ ውሃ አቅርቦት እና በንፅህና አጠባበቅ ላይ በኔዘርላንድስ በተካሄደው መድረክ ተሳተፈች Melaku Gedif May 6, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በንፁህ ውሃ አቅርቦት እና በንፅህና አጠባበቅ ላይ በኔዘርላንድስ ሄግ በተካሄደው የምክክር መድረክ ላይ ተሳትፋለች። መድረኩ ከ800 በላይ ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ ሲሆን፥ በዘርፉ ላይ ባሉ መሰረታዊ አጀንዳዎች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ፖሊስ የመደበኛ እና አድማ ብተና የፖሊስ አባላትን አስመረቀ Melaku Gedif May 6, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በ27ኛ ዙር ያሰሠጠናቸውን የመደበኛ እና አድማ ብተና የፖሊስ አባላትን አስመረቀ። በምረቃ መርሐ-ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ8 ሺህ በላይ በከፊል የሰለጠኑ ዜጎች ለስራ ወደ ውጭ ሀገራት ተጉዘዋል-ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል Tamrat Bishaw May 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ሳምንታት ከ8 ሺህ በላይ በከፊል የሰለጠኑ ዜጎች ለስራ ወደ ውጭ ሀገራት መጓዛቸውን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ ባለፉት አጭር ጊዜያት የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት ዘርፉን የማዘመን ሂደት በቴክኖሎጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ካቢኔና ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ እየተወያዩ ነው Feven Bishaw May 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል መንግስት ካቢኔና ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ በተዘጋጀ ፅሁፍ ላይ ውይይት በማካሄድ ላይ ይገኛሉ። ውይይቱን የክልሉ ርእሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ የመሩ ሲሆን÷ ከተዳሰሱ ወቅታዊ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኮቪድ-19 የዓለም ስጋትነት ማብቃቱን የዓለም ጤና ድርጅት ይፋ አደረገ Tamrat Bishaw May 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮቪድ-19 የዓለም ጤና ስጋትነት ማብቃቱን የዓለም ጤና ድርጅት ይፋ አደረገ። ሁኔታውን አስመልክቶ የዓለም ጤና ድርጅት መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ወረርሽኙን ለመግታት ብዙ እርምጃዎች መወሰዳቸውን ያወሳው መግለጫው÷ ቫይረሱ ዓለም አቀፍ የጤና አደጋ…
የዜና ቪዲዮዎች የወርቅ ግብይትና የብር ምንዛሬ ተመንን በተመለከተ የብሔራዊ ባንክ ገዢ የሰጡት ማብራሪያ Amare Asrat May 5, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=SuIQDAykMbs
የዜና ቪዲዮዎች ትላልቆች ከደረሱበት በላይና መፍረስ የማይችል ሀገር እናንጻለን- ጠ/ሚ ዐቢይ Amare Asrat May 5, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=pjrvZ4qWb4Q
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የንግድ ልኡክ የፊታችን ግንቦት ወደ ፓኪስታን ያቀናል Feven Bishaw May 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት እና የንግድ የልዑካን ቡድን በፈረንጆቹ ግንቦት 9 ወደ ፓኪስታን እንደሚያቀና በፓኪስታን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ጀማል በከር ገልፀዋል። ጉዞው በተለያዩ መስኮች የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን ትብብር…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመጪው ክረምት የሚተከሉ ከ55 ሚሊየን በላይ ችግኞች እየተዘጋጁ ነው Feven Bishaw May 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመጪው ክረምት የሚተከሉ ከ55 ሚሊየን በላይ ችግኞች እየተዘጋጁ መሆኑን የክልሉ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃ እና አጠቃቀም ዳይሬክተር አቶ ፈቃዱ ደሳለኝ እንዳሉት÷…