Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ ያላትን ልምድ ለአፍሪካ ሀገራት እንድታካፍል ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ ያላትን ልምድ እና የሰው ሃይል ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት እንድታካፍል የአፍሪካ ሲዲሲ ጠየቀ። የጤና ሚኒስትር ሊያ ታደሰ (ዶ/ር) አዲስ ከተሾሙት የአፍሪካ ሲዲሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዢን ካሴያን ጋር ተወያይተዋል።…

በኡባ ደብረ ጸሃይ ወረዳ በደረሰ የጎርፍ አደጋ የ12 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎፋ ዞን ኡባ ደብረጸሃይ ወረዳ ዛባ ከተማ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ እስካሁን የ12 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገልጿል፡፡ የዞኑ ኮሙንኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊ ካሳሁን አባይነህ እንደገለጹት÷ በኡባ ደብረጸሃይ ወረዳ ዛባ ከተማ ትናንት…

2ኛው የኦሮሚያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ካውንስል ስብሰባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው የኦሮሚያ ክልል ግብርና ትራንስፎርሜሽን ካውንስል ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፣ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና ሌሎች ከፍተኛ የክልሉ እና የፌዴራል የሥራ ሃላፊዎች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለዐርበኞች ቀን (የድል በዓል) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለዐርበኞች ቀን (የድል በዓል) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።   የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፦   እንኳን ለዐርበኞች ቀን(የድል በዓል)…

82ኛው የዐርበኞች የድል መታሰቢያ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 82ኛው የዐርበኞች የድል መታሰቢያ በዓል እየተከበረ ነው።   በዓሉ አራት ኪሎ በሚገኘው የዐርበኞች ሃውልት ዙሪያ ነው በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ የሚገኘው ።   በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በወርቅ መግዣ ዋጋ ላይ ማሻያ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በወርቅ መግዣ ዋጋ ላይ ማሻያ ማድረጉን አስታወቀ። ባንኩ በላከው መግለጫ በወርቅ ንግድ በሚታየው ህገ ወጥ ወርቅ ንግድ ምክንያት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለባንኩ እየቀረበ ያለው የወርቅ መጠን የሚጠበቀውን ያህል አለመሆኑን…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ82ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ82ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ፡፡ የምክር ቤቱ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- እንኳን ለ82ኛው የኢትዮጵያ…

የጣሊያን ዳግም ወረራና የአርበኞች ተጋድሎ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ኢትዮጵያን ዳግም የወረረችበትና ከጀግኖች ኢትዮጵያውያን አርበኞች ጋር ለ5 አመት ታግላ የተሸነፈችበት 82ኛ አመት የድል በዓል ነገ ይከበራል፡፡ ጣሊያን በአድዋ የደረሰባትን ሽንፈት ለመበቀል ዳግም ኢትዮጵያን የወረረችበትና ኢትዮጵያውያን…

ኦላፍ ሾልዝ በኢትዮጵያ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመኑ መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ በኢትዮጵያ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ተመለሱ። መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ በኢትዮጵያ እና ኬንያ የስራ ጉብኝት ለማድረግ በዛሬው እለት አዲስ አበባ መግባታቸው ይታወሳል። በቆይታቸውም ከጠቅላይ…