Fana: At a Speed of Life!

የጀርመን ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የጀርመን ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ገብተው መዋዕለንዋያቸውን ማፍሰስ በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተደርጓል፡፡ በጀርመን ኢኮኖሚና የአየር ንብረት ጥበቃ ምክትል ሚኒስትር ዩዶ ፊሊፕ የተመራ የልዑካን ቡድን የቦሌ…

በጋምቤላ ክልል ከግንቦት 1 ጀምሮ የነዳጅ ግብይት ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ስርዓት እንደሚፈፀም ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ከግንቦት 1 ጀምሮ የነዳጅ ግብይት ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ስርዓት እንደሚፈፀም ተገልጿል፡፡ የክልሉ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ምክትል ኃላፊ ኡሌሮ ኡፒዮ(ኢ/ር) እንዳሉት÷ የዲጂታል የክፍያ ሥርዓት…

ባለፉት 9 ወራት ከ1 ሺህ በላይ አዳዲስ የመስኖ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት 1 ሺህ 80 አዳዲስ የመስኖ ፕሮጀክቶች ግንባታቸው መጠናቀቁን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አስታወቀ። የዘርፉ የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው። የመስኖና ቆላማ አካባቢ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ምዕራፍ ሁለት የስካይ ላይት ሆቴልን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ምዕራፍ ሁለት የስካይ ላይት ሆቴልን መርቀው ከፍተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ÷ የስካይ ላይት ሆቴል ምዕራፍ ሁለት መከፈቱ አዲስ አበባ ለዓለም አቀፍ ተጓዦች በቂ አገልግሎት መስጠት የምትችል ቁልፍ አህጉራዊ የጉዞ…

የከተማ አስተዳደሩ የ9 ወራት ስራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ አካሄደ  

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ አካሄደ፡፡ በግምገማ መድረኩ ባለፉት ዘጠኝ ወራት በከተማ አስተዳደሩ የተሰሩ ዋና ዋና ተግባራት አፈፃፀም ላይ ምክክር ተደርጓል፡፡ የአዲስ…

ሀገር በፈተናዎች ውሥጥ ሆና ያከናወነቻቸው ፕሮጀክቶች በአግባቡ ሊሰነዱ እንደሚገባ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር በፈተናዎች ውሥጥ ሆና ያከናወነቻቸው ፕሮጀክቶች በአግባቡ ሊሰነዱና በቀጣይ ፕሮጀክቶች መማሪያ ሊሆኑ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ አራተኛውን ቀን በያዘው በአብርሆት ቤተ መጻሕፍት “ቃል፤ ተግባር፤ ትውልድ” በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ በሚገኘው…

ታዋቂው የክላርኔት የሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋች ዳዊት ፍሬው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዋቂው የክላርኔት የሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋች ዳዊት ፍሬው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ በቅርቡ ለሥራ ወደ ጣሊያን ሀገር የተጓዘው ክላርኔት ተጫዋች ሙዚቀኛ ዳዊት ፍሬው በተኛበት ክፍል ሕይወቱ አልፎ መገኘቱን ከቅርብ ወዳጆቹ ያገኘነው መረጃ…

ከንቲባ አዳነች ለ82ኛው የዐርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለ82ኛው የኢትዮጵያ ዐርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ከንቲባዋ በመልዕክታቸው÷የአሁኑ ትውልድ ነጻነቷ የተከበረ ሉዓላዊት ኢትዮጵያ ባለቤት እንዲሆን አባት እና እናት…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ ያስገነባውን ሆቴል እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ ያስገነባውን ሆቴል እያስመረቀ ነው። አየር መንገዱ ያስገነባውን የኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል ሁለተኛውን ምዕራፍ ማስፍፊያ ነው እያስመረቀ የሚገኘው። በምረቃ መርሐ ግብሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ…

ባለፉት 9 ወራት በሁሉም ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራት ውጤታማ ናቸው – አቶ ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት በተገኘው አንጻራዊ ሰላም በሁሉም ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራት ውጤታማ መሆናቸውን የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ገለጹ፡፡ የደቡብ ክልል መንግስት የዘጠኝ ወራት የዕቅ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በሀዋሳ ከተማ…