የሀገር ውስጥ ዜና የጣሊያን ዳግም ወረራና የአርበኞች ተጋድሎ Shambel Mihret May 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ኢትዮጵያን ዳግም የወረረችበትና ከጀግኖች ኢትዮጵያውያን አርበኞች ጋር ለ5 አመት ታግላ የተሸነፈችበት 82ኛ አመት የድል በዓል ነገ ይከበራል፡፡ ጣሊያን በአድዋ የደረሰባትን ሽንፈት ለመበቀል ዳግም ኢትዮጵያን የወረረችበትና ኢትዮጵያውያን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኦላፍ ሾልዝ በኢትዮጵያ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ተመለሱ Shambel Mihret May 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመኑ መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ በኢትዮጵያ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ተመለሱ። መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ በኢትዮጵያ እና ኬንያ የስራ ጉብኝት ለማድረግ በዛሬው እለት አዲስ አበባ መግባታቸው ይታወሳል። በቆይታቸውም ከጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል 38 ሕገወጥ ክላሽንኮቭ ጠመንጃዎች እና ሽጉጥ ተያዘ Shambel Mihret May 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ሕገወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውርን ለመግታት በተደረገዉ እንቅስቃሴ 38 ክላሽንኮቭ ጠመንጃዎች እና ሽጉጥ ተያዘ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኦላፍ ሾልዝ ጋር ተወያዩ Shambel Mihret May 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጀርመን መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ ጋር ተወያዩ። ኦላፍ ሾልዝ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸው ይታወሳል። የጀርመኑ መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ ከኢትዮጵያ በተጨማሪ በኬንያ ይፋዊ ጉብኝት…
የሀገር ውስጥ ዜና መስከረም አበራን ጨምሮ 6 ግለሰቦች በተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ Shambel Mihret May 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ መስከረም አበራን ጨምሮ ስድስት ግለሰቦች በተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል መዝገብ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ፈቅዷል፡፡ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ፖሊስ ያቀረበውን የሽብር ወንጀል የጥርጣሬ መነሻን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የዐርበኞች የድል በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ መድፍ ይተኮሳል Melaku Gedif May 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ ሚያዚያ 27 ቀን 2015 ዓ.ም የሚከበረውን የኢትዮጵያ ዐርበኞች የድል መታሰቢያ በዓል ምክንያት በማድረግ መድፍ እንደሚተኮስ በመከላከያ ሚኒስቴር የስነ ልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክቶሬት አስታወቀ። በኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር የስነ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሳይበር ጥቃቶችን በመከላከል ከ19 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን ተቻለ Melaku Gedif May 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት የሳይበር ጥቃቶችን በመከላከል ስራ ከ19 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አስታውቋል፡፡ የአስተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ÷በኢትዮጵያ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 4…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች ልዩነቶቻቸውን በንግግር እንዲፈቱ ጥሪ አቀረቡ Melaku Gedif May 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ልዩ መልዕክተኛ ጋርመወያየታቸውን አስታወቁ። በዚህ ወቅትም ሱዳን በልጆቿ ጥበብ እና በሳል ውይይት በአጭር ጊዜ ውስጥ አሁን ካለችበት ሁኔታ እንደምትወጣ ኢትዮጵያ ሙሉ እምነቷ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በመኸር ወቅት 160 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማምረት ታቅዷል Melaku Gedif May 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2015/16 ዓ.ም የመኸር ወቅት 160 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማምረት መታቀዱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ኃላፊ ኃይለማርያም ከፍያለው (ዶ/ር) ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ በምርት ዘመኑ አምስት ሚሊየን ሔክታር በማረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የእንግሊዝኛ ቋንቋን በበጎ ፈቃደኝነት የሚያስተምሩ ዜጎች የሚመዘገቡበት ፖርታል ይፋ ሆነ Mikias Ayele May 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የእንግሊዝኛ ቋንቋን በበጎ ፈቃደኝነት የማስተማር ፍላጎት ያላቸው ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የውጪ ሀገር ዜጎች የሚመዘገቡበት የመረጃ ፖርታል አልምቶ ሥራ አስጀመረ። በእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት የሚታየውን የጥራት ጉድለት…