ጤና የእብድ ውሻ በሽታ ምንነት፣ምልክቶች እና መከላከያ መንገዶች Feven Bishaw Jun 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእብድ ውሻ በሽታ በቫይረሱ በተለከፉ እንስሳት ንክሻ ማለትም በውሻ፣ ቀበሮ፣ ተኩላና በሌሎች የሚመጣ እና ወደ ጤናማ ሰው ሊተላለፍ የሚችል አደገኛ በሽታ ነው፡፡ የእብድ ውሻ በሽታ በሌሊት ወፍ አማካኝነትም ሊተላለፍ የሚችል ሲሆን÷ በሽታው የሚከሰተው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰባት የአፍሪካ መሪዎች ለሰላም ተልዕኮ ወደ ዩክሬን አቀኑ Tamrat Bishaw Jun 16, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰባት የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ለሰላም ተልዕኮ ወደ ዩክሬን ማቅናታቸው ተገልጿል፡፡ መሪዎቹ ለሰላም ተልዕኮ ነገ ወደ ሩሲያ ከማቅናታቸው በፊት በኪየቭ ከዩክሬን ፕሬዚዳንት ዜለንስኪ ጋር ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የደቡብ አፍሪካ እና የግብፅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሜዲቴራኒያን ባህር ስደተኞችን የጫነች ጀልባ በመስጠሟ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሳይሞቱ እንዳልቀረ ተነገረ Meseret Awoke Jun 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግሪክ የ79 ሰዎች ህይወት ከነጠቀው ስደተኞችን የጫነች ጀልባ አደጋ በኋላ ቁጥሩ ከዚህ የሚልቁ ስደተኞች ሳይሞቱ እንዳልቀረ ተነግሯል፡፡ ከጥቂት ቀናት በፊት በግሪክ ፍልሰተኞችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረች ጀልባ በመስጠሟ 79 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና 28ኛው የኢትዮጵያ ሜዲካል ላቦራቶሪ ጉባዔ እየተካሄደ ነው Amele Demsew Jun 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 28ኛው የኢትዮጵያ ሜዲካል ላቦራቶሪ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ማህበሩ ከተመሰረተ ጊዜ ጀምሮ ሙያውን ለማሳደግና ለማሻሻል እየሰራ መሆኑ በመድረኩ ተገልጿል፡፡ ለሁለት ቀናት የሚቆየው ጉባዔው÷ የሕክምና ላቦራቶሪ ፖሊሲ ልማትና ትግበራ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና “ፋይዘር” በኢትዮጵያ መድሐኒቶችን ያለትርፍ ማቅረብ በሚችልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተደረገ Alemayehu Geremew Jun 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው “ፋይዘር” የመድሐኒት እና የክትባት አምራች ኩባንያ በኢትዮጵያ ጥራት ያላቸው መድሐኒቶችን ያለትርፍ ማቅረብ በሚችልበት ሁኔታ ላይ ከአምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር) ጋር መከረ፡፡ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ የፌዴራል ዞን ከፍተኛ አመራሮች የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄዱ Meseret Awoke Jun 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ እና የፌዴራል ዞን ከፍተኛ አመራሮች በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂደዋል። በተካሄደው የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በአካዳሚው ውስጥ ‘‘ሩት ትሬነር ትሬ’’ በሚባል…
ስፓርት በኦስሎ ዳይመንድ ሊግ የአንድ ማይል ውድድር ብርቄ ሃየሎም የዓለም ክብረ ወሰን ሰበረች Mikias Ayele Jun 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኖርዌይ ኦስሎ ዳይመንድ ሊግ የአንድ ማይል ውድድር ብርቄ ሃየሎም የዓለም ከ20 ዓመት በታች ክብረ ወሰን በመስበር አሸንፋለች፡፡ አትሌት ብርቄ ርቀቱን በ4 ደቂቃ 17 ሰከንድ 13 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው የዓለም ከ20 ዓመት በታች…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልል አቀፍ የ2015 የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በሲዳማ ክልል ተጀመረ Alemayehu Geremew Jun 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ክልል አቀፍ የአረንጓዴ ዐሻራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር "ነገን ዛሬ እንትከል" በሚል መሪ ሐሳብ በሲዳማ ክልል ዳራ ኦቲሊቾ ወረዳ ሾኢቾ ቀበሌ ተካሄደ፡፡ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር አካባቢ የሚስተዋሉ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከል ስምምነት ላይ ተደረሰ Shambel Mihret Jun 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር አካባቢ የሚስተዋሉ ሽብርተኝትን፣ ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር፣ የአደገኛ ዕፅ እና ህገ-ወጥ የቀንድ እንስሳት ዝውውሮችን በጋራ ለመከላከል ስምምነት ላይ ተደረሰ፡፡ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር እና የወቅቱ የምስራቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገራዊ የምክክሩ አጀንዳ ማሰባሰብና ተሳታፊዎች ልየታ የፖለቲካ ፓርቲዎችም እንዲካተቱ እየተደረገ ነው -ኮሚሽኑ ዮሐንስ ደርበው Jun 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ አጀንዳ ማሰባሰብና ተሳታፊዎች ልየታ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተሳታፊነት ብቻ ሳይሆን በባለቤትነትም እንዲካተቱ እየተደረገ መሆኑን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ገለጸ፡፡ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባለው ሂደት ውስጥ የምክክሩ ተሳታፊ…