Fana: At a Speed of Life!

ምርትና ምርታማነትን የሚጨምሩ ሥራዎች በመሥራት ፈተናን መሻገር እንደሚቻል ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈጠራን እንዲሁም ምርትና ምርታማነትን የሚጨምሩ ሥራዎችን በትኩረት በመሥራት የሚፈታተኑ ጉዳዮችን መሻገር እንደሚቻል የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አሥፈፃሚና የደቡብ ምዕራብ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ-መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር) ገለጹ። ለአምሥት ቀናት…

በሕገ ወጥ በተያዘ 165 ሺህ ካሬ ሜትር መሬት ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸገር ከተማ አስተዳደር ሕገ ወጥ የመሬት ወረራን ለመከላከል በትኩረት እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ የኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ናስር ሁሴን ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ ሕገ ወጥ የመሬት ወረራን ለመከላከል በተሠራው ሥራ እስካሁን 165…

“ከዚህ በኋላ ዘረኝነት ያለበት እግርኳስ ውድድር አይኖርም” –  ፊፋ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል (ፊፋ) ከዚህ በኋላ ዘረኝነት ያለበት እግርኳስ ውድድር እንደማይኖር ገለጸ፡፡ በብራዚላዊው አጥቂ ቪኒሺየስ ጁኒየር የሚመራ ከተጫዋቾች የተውጣጣ የፀረ- ዘረኝነት ኮሚቴ ማቋቋሙን ፊፋ ይፋ አድርጓል፡፡ የፊፋው…

ጤናማ የግብይት ሥርዓትን መተግበር የሚያስችል የታሪፍ ሥርዓት ሊተገበር ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴሌኮም ዘርፍ ጤናማ የግብይት ሥርዓትን መተግበር የሚያስችል የታሪፍ ስርዓት ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ባልቻ ሬባ እንደገለጹት ÷ ተቋሙ…

ጤናማ የግብይት ሥርዓትን መተግበር የሚያስችል የታሪፍ ሥርዓት ሊተገበር ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴሌኮም ዘርፍ ጤናማ የግብይት ሥርዓትን መተግበር የሚያስችል የታሪፍ ስርዓት ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ባልቻ ሬባ እንደገለጹት ÷ ተቋሙ…

ኮሚሽኑ ሕገ-ወጥ የሕጻናት ዝውውርን ለመግታት የቁጥጥር ሥርዓት ማጠናከር እንደሚገባ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ሕገ-ወጥ የሕጻናት ዝውውርን ለመግታት የቁጥጥር ሥርዓት ማጠናከር እና በጋራ የግንዛቤ መፍጠር ሥራ መሥራት እንደሚገባ አሳሰበ። ለሁለት ቀናት የሚቆይ በሕገ-ወጥ የሕጻናት ዝውውር ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ የጥናትና…

በወላይታ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን ኦፋ ወረዳ ማንቻ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ተሳፋሪዎችን ጭኖ ከወላይታ ሶዶ ወደ ጎፋ በማምራት ላይ እንዳለ በፍሬን ብልሽት ምክንያት ከመንገድ ወጥቶ በመገልበጡ ነው…

ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ በቤቱ አከማችቶ የተገኘው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ በቤቱ አከማችቶ የተገኘ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ገለፀ። ተጠርጣሪው በቁጥጥር ሥር የዋለው ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ በመኖሪያ ቤቱ ውስጥ አከማችቶ ማስቀመጡን ኅብረተሰቡ ለፀጥታ…

ጃፓን በጦርነቱ ለተጎዱ ትምህርት ቤቶች መልሶ ግንባታ የሚውል 8 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን በሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች ለትምህርት ቤቶች መልሶ ግንባታና የንጽህና አጠባበቅ ፕሮግራም የሚውል 8 ነጥብ 1 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ድጋፍ አደረገች። የድጋፍ ስምምነቱን በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ እና…

በአዲስ አበባ ባጋጠመ የእሳት አደጋ 21 ሱቆች ወደሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ሰፈራ አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ 21 የንግድ ሱቆች መቃጠላቸውን የእሳትና አደጋ ስጋትሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ አደጋው የደረሰው ከጠዋቱ 1 ሰዓት ከ50 ደቂቃ መሆኑን የኮሚሽኑ…