ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ እና አዳማ ከተማ ድል ቀናቸው Tamrat Bishaw Apr 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ20ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አዳማ ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የአዳማ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ደስታ ዮሐንስ በ72ኛው እና ጀሚል ያዕቆብ በ77ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥረዋል፡፡…
ስፓርት አትሌት ቀነኒሳ በቀለና አልማዝ አያና የሚሳተፉበት የለንደን ማራቶን የፊታችን እሑድ ይካሄዳል Tamrat Bishaw Apr 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላላቅ አትሌቶች የሚፋለሙበት የ2023 የለንደን ማራቶን የፊታችን እሑድ ሚያዚያ 15 ቀን 2015 ዓ.ም ይካሄዳል። በውድድሩ በወንዶች ቀነኒሳ በቀለ የሚካፈል ሲሆን÷ ለአሸናፊነት ቅድሚያ ግምት ከተሰጣቸው አትሌቶች መካከል መሆኑ ተመላክቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ተቋርጦ የቆየውን የንግድ እንቅስቃሴ ለማስቀጠል ተጓዥ ባዛር ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ Tamrat Bishaw Apr 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ተቋርጦ የቆየውን የንግድ እንቅስቃሴ ማስቀጠል የሚያስችል ተጓዥ ባዛር እና የፓናል ውይይት ሊጀምር መሆኑ ተገልጿል። ተጓዥ ባዛሩ “ሰላም ትግራይ የንግድ እንቅስቃሴ ለቀጠናዊ ሰላም” በሚል መሪ ቃል ነው የሚካሄደው፡፡ የንግድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የሚከሰትን ድርቅ በዘላቂነት መቋቋም የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ ነው Tamrat Bishaw Apr 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ድርቅ በተደጋጋሚ በሚያጠቃቸው አካባቢዎች ድርቅን መቋቋም የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን የክልሉ አርብቶ አደር ቢሮ አስታወቃ። በአፍሪካ ቀንድ የምግብና ስርዓተ ምግብ ደህንነት ፕሮጀክት (ብሪፎንስ) እና የአደጋ ስጋት ቅነሳና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በቢሾፍቱ የሌማት ትሩፋት ስራዎችን ጎበኙ Feven Bishaw Apr 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቢሾፍቱ ከተማ የሌማት ትሩፋት ስራዎችን ጎብኝተዋል። በተጨማሪም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በቢሾፍቱ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የከተማ ግብርና ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በዘርፉ የተሰማሩ የከተማዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢድ ሶላት ስነ-ስርዓት በሰላም ተጠናቀቀ Feven Bishaw Apr 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ1 ሺህ 444ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል የኢድ ሶላት ስነ ስርዓት በሰላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሐይል አስታወቀ። በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበረው የኢድ አልፈጥር በዓል የሶላት ስነ ስርዓት በርካታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አልፈጥር በዓል በተለያዩ ከተሞች ተከበረ Feven Bishaw Apr 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በተለያዩ ከተሞች በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከበረ፡፡ በዓሉ በጅማ፣ሀረር፣በጅግጅጋ፣አሰላ፣በደብረብርሃን፣ አሶሳና በዲላ ከተሞች በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ነው የተከበረው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አልፈጥር በዓል በመዲናዋ ተከበረ Mikias Ayele Apr 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 ዓ.ም የዒድ አልፈጥር በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በአዲስ አበባ በድምቀት ተከብሯል፡፡ የዒድ አልፈጥር በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት አንዱ እና በጉጉት የሚጠበቅ በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሳነ መስተዳድሮች ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Mikias Ayele Apr 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ለ1 ሺህ 444ኛው ዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ይልቃል ከፋለ(ዶ/ር) ባስተላለፉት መልዕክት ÷ዒድ አል ፈጥር ዕዝነት፣ ርህራሄ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አልፈጥር በዓል ተከበረ Feven Bishaw Apr 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 ዓ.ም የዒድ አልፈጥር በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከበረ፡፡ 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በመላው ኢትዮጵያ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ተከበረ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ሼሪዓ ፍርድ ቤት በዓሉ የሰላም፣…