ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ እድገትና ልማት ህብረተሰቡ ለሰላም ዘብ በመቆም የበኩሉን ሊወጣ ይገባል- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ እድገትና ልማት ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ለሰላም ዘብ በመቆምና የልማት አጋርነቱን በተግባር በማሳየት የበኩሉን ሊወጣ ይገባል ሲል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ገለጸ፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የትንሳዔ በዓልን አስመልክቶ…