የአፍሪካ ኅብረት የሠላምና ፀጥታ ም/ቤት በሱዳን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ መከረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኅብረት የሠላምና ፀጥታው ምክር ቤት በሱዳን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ መከረ፡፡
ጉባዔው የሱዳን ህዝብ በሲቪል መራሽ መንግስት አማካኝነት ሕገ-መንግስታዊ ሥርዓቱ ወደ ነበረበት እንዲመለሥ የጠየቀውን ጥያቄ እና ጥረት እንደሚደግፍ ገልጿል፡፡…
በአውሮፓ ግዙፉ የኑክሌር ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ሥራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የፊንላንድ የኑክሌር ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ሥራ ጀመረ፡፡
በደቡብ ምዕራብ ፊንላንድ የተገነባው ይህ ማብላያ በአውሮፓ ትልቁ እንደሆነና በሠዓት 1 ነጥብ 6 ጊጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅም እንዳለው ተነግሯል፡፡
በግዙፍነቱም በዓለም…
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ለፋሲካ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ለፋሲካ በዓል የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ።
በመልዕክታቸውም÷ “ለሀገራችን ክርስቲያኖች እንኳን ለትንሳኤ በዓል በደኅና አደረሰን! የኢየሱስ ክርስቶስ ስቃይና ሞት እንዳለ ሆኖ ምኅረት፣ የዘለዓለም…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞች ማዕድ አጋሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለአረጋውያን፣ እና ለአቅመ ደካሞች የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ…
አምባሳደሮች ለፋሲካ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች እና አምባሳደሮች ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለፋሲካ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞታቸውን ገለጹ፡፡
በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን “የፋሲካ በዓል የአዲስ ሕይወትና አዲስ ተስፋ መግለጫ ነው”…
ጥንቃቄ የሚሻው የበዓል ወቅት አመጋገብ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የበዓላት ወቅት አመጋገብ ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገ ለጤና ችግር ሊዳርግ ይችላል፡፡
የጾም ቀናትን መጠናቀቅ ተከትለው በሚመጡ በዓላት ያለውን አመጋገብ ጥንቃቄ የተሞላበት ማድረግ እንደሚገባ ባለሙያዎች ይመክራሉ፡፡
ምክንያቱም ለረጅም ጊዜ ከቅባት…
የፋሲካ በዓል ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የፋሲካ በዓል ተከበረ፡፡
የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ለሰው ልጅ ደኅንነት፣ ሰላም የተገኘበት መሆኑን የሃይማኖት አባቶች ገልጸዋል፡፡
ስለሆነም በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ የተገኘውን ሰላም፣ ክርስቲያኑ ምዕመን…
ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ እድገትና ልማት ህብረተሰቡ ለሰላም ዘብ በመቆም የበኩሉን ሊወጣ ይገባል- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ እድገትና ልማት ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ለሰላም ዘብ በመቆምና የልማት አጋርነቱን በተግባር በማሳየት የበኩሉን ሊወጣ ይገባል ሲል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ገለጸ፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የትንሳዔ በዓልን አስመልክቶ…
ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሁሉ ያለውን ፍቅር ሊገልፅ የህይወት ዋጋን ከፍሎ ሞትን ድል ነስቷል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ከንቲባ አዳነች በመልዕክታቸው ÷ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሁሉ ያለውን ፍቅር ሊገልፅ የህይወት ዋጋን ከፍሎ ፤ ሞትን ደግሞ ድል…