በኢትዮጵያ የተ. መ. ድ. ዋና ተጠሪና የሰብአዊ ድጋፍ ዋና አስተባባሪ ሽኝት ተደረገላቸው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የ ተ. መ. ድ. ዋና ተጠሪና የሰብአዊ ድጋፍ ዋና አስተባባሪ ዶ/ር ካትሪን ሶዚ የአገልግሎት ዘመናቸውን በማጠናቀቃቸው በኢፌዴሪ የአደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን ሽኝት ተደረገላቸዋል፡፡
በሽኝት ፕሮግራሙ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ዶ/ር …