Fana: At a Speed of Life!

በተለያዩ ሀገራት በተደረጉ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ ሀገራት በተካሄዱ የአትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ አትሌቶቹ ከተሳተፉባቸው ውድድሮች መካከል የ2023 የጃፓን ኦሳካ ማራቶን ውድድር ትናንት ሲካሄድ በዚህ ውድድር በሴቶች አትሌት ሄለን…

የሐረሪ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት የ2015 በጀት ዓመት የ6 ወራት አፈጻጸም ሪፖርት በርዕሠ መስተዳድሩ እንደሚቀርብ ተመላክቷል ፡፡ በምክር ቤቱ ቋሚ…

በቀሪ የበጀት ዓመቱ ወራት የከተማዋን ህዝብ ኑሮ የሚያቀሉ ፕሮጀክቶች ላይ በትኩረት ይሰራል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀሪ የበጀት ዓመቱ ወራት የአዲስ አበባ ከተማ ህዝብን ኑሮ የሚያቀሉ ፕሮጀክቶች ላይ ልዩ ትኩረት በመስጠት እንደሚሰሩ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ…

በኦሮሚያ ክልል የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋምና ዜጎችን ለመታደግ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋምና ዜጎችን ከሞት ለመታደግ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የበኩሉን እንዲወጣ የክልሉ መንግስት ጥሪ አቀረበ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ በጉዳዩ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል።…

ባለፉት 7 ወራት ከ258 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል – የገቢዎች ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሰባት ወራት በገቢዎች ሚኒስቴር እና በጉምሩክ ኮሚሽን ከ258 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ አስታወቁ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን የሰባት ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና በቀሪ…

የሕዝብ ተወካዮችና የክልል ም/ቤቶች ከፍተኛ አመራሮች በሕንድ የልምድ ልውውጥ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ከፍተኛ አመራሮችና የክልል ም/ቤት አፈ-ጉባኤዎች በሕንድ ያደረጉት የልምድ ልውውጥ የፓርላማ ዲፕሎማሲን ያጠናከረ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ረዳት የመንግሥት ተጠሪ…

አንደኛው የኢትዮጵያ ኘሮጀክቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከየካቲት 15 እስከ 19 ቀን 2015 ዓ.ም በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ሲካሄድ የቆየው 1ኛው የኢትዮጵያ ኘሮጀክቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ተጠናቀቀ። የኦሮሚያ ክልል ውድድሩን በማሸነፍ ዋንጫ ተሸልሟል፡፡ አማራ ክልል ሁለተኛ እንዲሁም…

የተማሪዎች ውጤት እንዲጎለብት በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ቢ ሲ) የተማሪዎች ውጤት እንዲጎለብት በትኩረት መስራት እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ በክልሉ በሀገር አቀፍ የ12ተኛ ክፍል ፈተና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት አሰጣጥ ሥነ ስርዓት…

በሩሲያ-ዩክሬን ጉዳይ ላይ የቡድን 20 አባል ሀገራት ስብሰባ ያለስምምነት ተቋጨ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ-ዩክሬን ጉዳይ ላይ ለሁለት ቀናት በሕንድ ቤንጋሉሩ የመከረው የቡድን 20 አባል ሀገራት ስብሰባ ያለስምምነት ተጠናቀቀ፡፡ የቡድን 20 አባል ሀገራቱን በሊቀ መንበርነት የምትመራው ሕንድ ጉዳዩ ለውይይት እንዲቀርብ ፍላጎት ባታሳይም÷…

የትራንስፖርት አገልግሎቱ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት በሚያረጋገጥ መልኩ መሆን አለበት ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘርፉ የሚሰጡ አገልግሎቶች የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት በሚያረጋገጥ እና የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ እድገት በሚያግዝ መልኩ ሊሆን እንደሚገባ የትራንስፖርትና ሎጂስቲከስ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ የሥድስት ወር እቅድ አፈፈፃፀሙን ገምግሟል፡፡…