Fana: At a Speed of Life!

“የዓየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ” በሥርዓተ ትምህርት ተካትቶ ሊቀርብ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ የዓየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ አሳሳቢነትን ለመግታት “የዓየር ንብረትን” በሥርዓተ ትምህርቷ ውስጥ አካታ ልትሰጥ እንደሚገባ ተመለከተ፡፡ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የግብርና ሜቲዎሮሎጂ ተመራማሪ ዶክተር ቶማስ ቶሮራ÷ የዓየር ንብረት ጉዳይ…

መከላከያ ሠራዊት ውስጣዊና ውጫዊ ጥቃቶችን ሊመክት የሚያስችል የሪፎርም ስራ መስራቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ውስጣዊና ውጫዊ ጥቃቶችን መመከት የሚያስችል ሪፎርም መስራቱን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለጸ፡፡ የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የመከላከያ ሚኒስቴርን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለስራ ጉብኝት ጣሊያን ሮም ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሥራ ጉብኝት ጣሊያን ሮም ገብተዋል፡፡   ኢትዮጵያና ጣሊያን ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረ የሁለትዮሽ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንዳላቸውም ኢቢሲ በዘገባው አስፍሯል፡፡

ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካው የማዕድን ኢንቨስትመንት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ በሚገኘው በአፍሪካ የማዕድን ዘርፍ ላይ መዋዕለ-ንዋይ ማፍሰስ በሚል በተዘጋጀው መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በመርሐ-ግብሩ ዓለምአቀፍ የማዕድን ኩባንያዎች፣ ቴክኖሎጂ አቅራቢዎች እንዲሁም የፋይናንስ ተቋማት…

ከንቲባ አዳነች ከወርልድ ሪሶርስ ኢንስቲትዩት ዋና ስራ አስፈፃሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከወርልድ ሪሜርሾ ኢንስቲትዩት ዋና ሾል አስፈፃሚ አኒ ዳሳጉፐታ እና ከልዑካን ቡድናቸው ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ በትብብር ሊሰሩ በሚችሉ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ምክክር ማድረጋቸውን ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ…

5 ቢሮዎችን በጋራ የሚይዘው የትራንስፖርት ዘርፍ ዋና መ/ቤት ግንባታ በቀጣይ ዓመት ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ነጥብ 575 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ አምስት ቢሮዎችን በጋራ እንዲይዝ ታስቦ እየተገነባ የሚገኘው የትራንስፖርት ዘርፍ ዋና መሥሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክትን በቀጣዩ ዓመት ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ መገናኛ አካባቢ በ4 ሺህ…

ትውልድን ለማፍራት የሚሰሩ ትምህርት ቤቶች ላይ መንግስት በትኩረት ይሰራል- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልድን ለማፍራት የሚሰሩ ትምህርት ቤቶች ላይ መንግስት በትኩረት እንደሚሰራ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን በደሴ ከተማ  የሚገኙ የተለያዩ  የልማት ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው።…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቱርክ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በደቡብ ቱርክ ዛሬ ጠዋት በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ ለደረሰው የህይወት መጥፋት፣ የአካል ጉዳት እና የንብረት መውደም የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጿል፡፡ ሚኒስቴሩ ህይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን…

በደቡብ ክልል በሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ሰብዓዊ መብቶች እንዳይጣሱ ኢሰመኮ ባለሙያዎቹን አሰማራ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ክልል በሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ሰብዓዊ መብቶች እንዳይጣሱ ለመከታተል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎቹን ማሰማራቱን አስታወቀ፡፡ የባለሙያዎቹ ቡድን በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል በሚገኙ ሥድስት ዞኖች ማለትም ጋሞ፣…

በቱርክ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ በደረሰው ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተገለፀ፡፡ እየተደረገ ባለው የነፍስ አድን ጥረትም የቱርክ ግዛቶች የመጀመሪያውን የተጎጂዎች ግምታዊ ቁጥር ይፋ አድርገዋል፡፡ ዛሬ ማለዳ በማዕከላዊ…