የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን በ15 ሚሊየን ዶላር የተገዙ የፍሳሽ ማንሻ ተሽከርካሪዎችን ተረከበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለስልጣኑ የፍሳሽ ቆሻሻ የማንሳት አገልግሎቱን የላቀ ለማድረግ ከዓለም ባንክ በተገኘ 15 ሚሊየን ዶላር ብድር የገዛቸውን 90 የፍሳሽ ማንሻ ተሽከርካሪዎች ተረከቧል፡፡
የባለስልጣኑ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ሰርካለም ጌታቸው ለፋና ብሮድካስቲንግ…