Fana: At a Speed of Life!

ከ200 በላይ ከንቲባዎች በመዲናዋ የለውጡ ስኬት ማሳያ የሆኑ ታላላቅ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ200 የሚበልጡ የኢትዮጵያ ከተሞች ከንቲባዎች በአዲስ አበባ የለውጡን ስኬት ማሳያ የሆኑ ታላላቅ ፕሮጀክቶችን መጎብኘታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትሰሰር ገጻቸው “ከ200 በላይ ለሚሆኑ…

በመዲናዋ ነገ ምንም አይነት ሰልፍ አለመኖሩ ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የላብ አደር ቀንን አስመልክቶ በአዲስ አበባ ከተማ ምንም አይነት የአደባባይ ኩነቶችና ሰልፍ እንዲሁም ፖሊስም ሆነ የአስተዳደር አካላት የሚያውቁት ምንም ዓይነት ስብሰባ አለመኖሩን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል። የአዲስ አበባ ፖሊስ ጉዳዩን…

አቶ ሽመልስ ከኒጀር፣ ታንዛኒያ፣ ዛምቢያና ኮትዲቯር ልዑካን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተደዳድር ሽመልስ አብዲሳ ከኒጀር፣ ታንዛኒያ፣ ዛምቢያና ኮትዲቯር የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አቶ ሽመልስ በኦሮሚያ ክልል በግብርና ስራዎች የተከናወኑ ውጤታማ ተሞክሮዎችን ለልዑካኑ…

የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎች ዝርዝር ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል በአማራ ክልል እየወሰደ ባለው እርምጃ በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል፡፡ የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል በአማራ ክልል እየወሰደ ባለው እርምጃ  ህቡዕ አደረጃጀት ውስጥ ሲንቀሳቀሱና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከ200 በላይ የከተማ ከንቲባዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከመላው ኢትዮጵያ ለመጡ ከ200 በላይ የከተማ ከንቲባዎች ገለጻ አድርገዋል። በመድረኩ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች መገኘታቸውንም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡ የውይይ መድረኩ የበለፀጉ…

በዛምቢያ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በዛምቢያ ንዶላ እየተካሄደ ባለው ከ20 ዓመት በታች ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ሁለተኛ ቀኑን ባስቆጠረው ውድድር ዛሬ የ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ውድድር  ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ተከታትለው በመግባት…

በአማራ ክልል በህቡዕ አደረጃጀት ሲንቀሳቀሱና የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ የተገኙ 47 ተጠርጣሪዎች ከጦር መሳሪያዎች ጋር በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በህቡዕ አደረጃጀት ውስጥ ሲንቀሳቀሱና የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ የተገኙ 47 ተጠርጣሪዎችን ከበርካታ የነፍስ ወከፍና የቡድን መሣሪያዎች፣ ቦንቦችና ተቀጣጣይ ፈንጂዎች ጋር በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል…

አሜሪካ በሩሲያ ላይ የምታደርገውን ጫና ሃያላን ሀገራት እየተቃወሙት ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በሩሲያ ላይ የምታደርገውን ጫና ሃያላን ሀገራት እየተቃወሙት እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡ ህንድ፣ ብራዚል፣ደቡብ አፍሪካ፣ ፓኪስታን እና ሌሎች በኢኮኖሚ ያደጉ ሀገራት የባይደን አስተዳደር በሩሲያ ላይ የሚያደርገውን ጫና የተቃወሙ ሀገራት መሆናቸው…

ኢትዮጵየ የዓለም አቀፍ  የወጣት ስራ ፈጣሪዎች ጥምረት አባል ሆነች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵየ የዓለም አቀፍ የወጣት ስራ ፈጣሪዎች ጥምረት አባል ሆናለች፡፡ በቻይና ተነሳሺነት የተመሰረተው የዓለም አቀፍ የወጣት ስራ ፈጣሪዎች ጥምረት ጉባኤ በቻይና ቤጂንግ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩም ኢትዮጵያን በመወከል የኢትዮጵያ ወጣቶች የስራ…

የአቶ ግርማ የሺጥላ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቶ ግርማ የሺጥላ የቀብር ሥነ-ሥርዓት በትውልድ ስፍራቸው ሰሜን ሸዋ ዞን መሃል ሜዳ ከተማ ተፈጽሟል፡፡ በቀብር ሥነ-ሥርዓቱ  የአቶ ግርማ የሺጥላ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶች፣ ባልደረቦች እንዲሁም የፌዴራል እና የክልል የሥራ ኃላፊዎች…