በአማራ ክልል በግጭት ምክንያት ውኃ ለተቋረጠባቸው 3 ነጥብ 3 ሚሊየን ወገኖች በድጋሚ ማቅረብ ተቻለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግጭት ምክንያት የውኃ አቅርቦት ተቋርጦባቸው ለነበሩ 3 ነጥብ 3 ሚሊየን ወገኖች በድጋሚ ማቅረብ መቻሉን የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ፡፡
ቢሮው ከ20 በላይ ግብረ ሠናይ ድርጅቶችን በማቀናጀት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ፈንድ በማፈላለግ…