የሀገር ውስጥ ዜና የአርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ የአስከሬን ሽኝት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ አስከሬን ቡራዩ ከሚገኘው የአርቲስቱ መኖሪያ ቤት ወደ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል አሸኛኘት እየተደረገለት ነው፡፡ በአሸኛኘት መርሐ ግብሩ የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ማርች ባንድ፣ የአርቲስቱ ቤተሰቦችና ወዳጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሩሲያ-አፍሪካ አጋርነት ፎረም ሴክሬታሪያት ኃላፊ ጋር ተወያዩ Amele Demsew Apr 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የሩሲያ-አፍሪካ አጋርነት ፎረም ሴክሬታሪያት ኃላፊ አምባሳደር ኦሌግ ኦዜሮቭን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ በውይይታቸውም÷አምባሳደር ምስጋኑ ኢትዮጵያ አስቸጋሪ ጊዜ ባሳለፈችበት ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ያሳየው የሰላም ቀናኢነት አዲስ የፖለቲካ ባህል ለማዳበር መሰረት የሚጥል ነው – ምሁራን Amele Demsew Apr 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ያሳየው የሰላም ቀናኢነት አዲስ የፖለቲካ ባህል በኢትዮጵያ ለማዳበር መሰረት የሚጥል ነው ሲሉ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ችግሮችን ከግጭት ይልቅ በውይይትና በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት መሞከሩ ለኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ማህበራዊ…
የዜና ቪዲዮዎች አየር ኃይል ኢትዮጵያን በሚመጥን ልክ እየተገነባ ነው – የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Amare Asrat Apr 25, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=n90CWA8c7gk
የዜና ቪዲዮዎች “ሰማዩ የኛ ነው” – የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ Amare Asrat Apr 25, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=aFzMPv0QWNs
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ቡሩንዲ ገቡ Feven Bishaw Apr 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን ቡሩንዲ ገብተዋል፡፡ አቶ ደመቀ በአራት የአፍሪካ ሃገራት ጉብኝት የሚያደርጉ ሲሆን÷ በታንዛኒያ እና ኮሞሮስ ቆይታ አድርገዋል፡፡ ቡሩንዲ ሶስተኛ የጉብኝታቸው መዳረሻ ሃገር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢፌዴሪ አየር ሀይልን የለውጥ ጎዳና የሚዳስስ ዘጋቢ ፊልም ተመረቀ Amele Demsew Apr 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሰማዩ የኛ ነው" በሚል የኢፌዴሪ አየር ሀይል የመጣበትን የለውጥ ጎዳና እና አሁን ያለበትን ቅርጽ የሚዳስስ ዘጋቢ ፊልም ተመርቋል። ኩራት ፒክቸርስ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በመተባበር የሰራው ዘጋቢ ፊልሙ የአንድ ሰዓት ተኩል ፍጆታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል ካቢኔ ከሸዋል ኢድ በዓል ጋር በተያያዘ እየተከናወኑ የሚገኙ ስራዎችን ገመገመ Feven Bishaw Apr 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ካቢኔ ከሸዋል ኢድ በዓል ዝግጅቶችና ከበዓሉ ጋር በተያያዘ እየተከናወኑ የሚገኙ ስራዎችን ገምግሟል። በዚህም በእለቱ የሚመረቁ ፕሮጀክቶችን፣ የክልሉን የቱሪስት መዳረሻ ስፍራዎችን፣ የጽዳትና ውበት ስራዎችንና የአገልግሎት መስጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞ የሠራዊት አባላት የሀገርን ሉዓላዊነት በማስጠበቅ አለኝታነታቸውን አስመስክረዋል – ሌ/ጄ አለምእሸት ደግፌ Melaku Gedif Apr 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ጥሪ ተቀብለው ተልዕኳቸውን በድል ላጠናቀቁ የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላት የሽኝትና የምስጋና መርሐ ግብር ተካሂዷል። የጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ወታደራዊ አማካሪና የሜካናይዝድ አስተባባሪ ዋና መምሪያ ሃላፊ ሌ/ጄ አለምእሸት ደግፌ÷…