Fana: At a Speed of Life!

በባህላዊ ፍርድ ቤት ከ32 ሺህ በላይ ጉዳዮች መስተናገዳቸውን የምስራቅ ሐረርጌ ዞን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ዓ.ም በባህላዊ ፍርድ ቤት ከ32 ሺህ በላይ ጉዳዮች መስተናገዳቸውን የምስራቅ ሐረርጌ ዞን አስታወቀ፡፡ ባህላዊ ፍርድ ቤቶችን ማጎልበት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ምክክር የተካሄደ ሲሆን ፥ በመድረኩ ባህላዊ ፍርድ ቤቶች…

አየር መንገዱ ወደ ኩዋላላፑር ከተማ በሣምንት አራት ጊዜ በረራ እንደሚያደርግ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኩዋላላፑር ከተማ በሣምንት አራት ጊዜ ለመብረር ቅድመዝግጅቱን ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ አየር መንገዱ ከመጋቢት 16፣ 2015 ዓ/ም ጀምሮ ነው ወደ ኩዋላላፑር ከተማ በሣምንት አራት ጊዜ እንደሚበር በማህበራዊ ትስስር…

ቦርዱ በተወሰኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች ላይ የተፈጸመው ጠቅላላ ጉባኤ እንዳያደርጉ መከልከልና ማሰር በወንጀል እንደሚያስጠይቅ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰሞኑን አንዳንድ የፀጥታ አካላት በተወሰኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች ላይ የፈጸሙት ጠቅላላ ጉባኤ እንዳያደርጉ መከልከልና ማሰር በወንጀል እንደሚያስጠይቅ አስታወቀ፡፡ ቦርዱ በእናት እና በባልደራስ ፓርቲ ላይ ጠቅላላ ጉባኤ…

ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ልማት በይነ መንግስት(ኢጋድ) ሊቀመንበር ወርቅነህ ገበየሁ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሊቀመንበሩ በማህበራዊ ትስስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ከአንቶኒ ብሊንከን ጋር በድጋሚ በመገናኘታቸው…

ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በልማት እና የዴሞክራሲ ግንባታ ስራዎች እና መሰል ጉዳዮች ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በልማት እና የዴሞክራሲ ግንባታ ስራዎች እና መሰል ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የባህል እና ዋዛ ፌስቲቫል መከበር ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 6ኛው ክልል አቀፍ የባህል እና ዋዛ ፌስቲቫል በተለያዩ ዝግጅቶች መከበር ጀመረ። "ባህላችን ለአብሮነታችንና ለዘላቂ ሰላማችን" በሚል መሪ-ቃል መከበር የጀመረው ፌስቲቫሉ ፥ በባህላዊ ሁነቶች፣ በፓናል ውይይት፣…

55ኛው የተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የፋይናንስ፣ የኢኮኖሚ ልማትና ፕላን ሚኒስትሮች መደበኛ ስብስባ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 55ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የፋይናንስ፣ የኢኮኖሚ ልማትና ፕላን ሚኒስትሮች መደበኛ ስብስባ በባለሙያዎች ደረጃ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ስብሰባው “የአፍሪካ መልሶ ማገገም እና ለውጥ በማፋጠን…

አሜሪካ ሰው አልባ አውሮፕላኔን በጦር ጄት መታብኛለች ስትል ሩሲያን ወነጀለች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ሰው አልባ አውሮፕላኔን (ድሮን) በጦር ጄት በመምታት በጥቁር ባህር እንዲከሰከስ አድርጋለች ስትል አሜሪካ ወነጀለች፡፡ ዋሺንግተን ኤስ ዩ-27 የተሰኘው የሩሲያ የጦር አውሮፕላን ለአየር ሃይል መረጃ፣ ክትትል እና አሰሳ አግልግሎት ሲውል…

የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ቀጣናዊ የፍልሰት ጉዳዮች የሚኒስትሮች ፎረም በስርዓተ-ፆታና ዳያስፖራ ተሳትፎ ላይ እየመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አራተኛው የምስራቅ አፍሪካ የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ቀጣናዊ የፍልሰት ጉዳዮች የሚኒስትሮች ፎረም የቴክኒካል የሥራ ቡድን በስርዓተ-ፆታ እና ዳያስፖራ ተሳትፎ ላይ እየመከረ ነው፡፡ በምክክሩም ሀገራት በስርዓተ-ፆታ እና ዳያስፖራ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል። የአሜሪካው የውጭ…