የሀገር ውስጥ ዜና አንቶኒ ብሊንከን አዲስ አበባ ገቡ Mekoya Hailemariam Mar 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ማምሻውን አዲስ አበባ ገቡ። ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ አቀባበል…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 5 ዓመታት ከ473 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ሥደተኞች ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል – አይ ኦ ኤም Alemayehu Geremew Mar 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፈረንጆቹ 2018 እስከ 2022 ባሉት ዓመታት ከ473 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ሥደተኞች ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን ዓለምአቀፉ የሥደተኞች ድርጅት አስታወቀ፡፡ ከኢትዮጵያ የሚነሱ ሥደተኞች አብዛኛውን ጊዜ መዳረሻቸው መካከለኛው ምሥራቅ ፣ አውሮፓ…
የሀገር ውስጥ ዜና 350 ሺህ ዶላር በማሸሽ የተጠረጠረው ነጋዴ ፍርድ ቤት ቀረበ Alemayehu Geremew Mar 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)350 ሺህ ዶላር በሕገ-ወጥ መንገድ አሽሽቷል ተብሎ የተጠረጠረው ነጋዴ ፍርድ ቤት ቀረበ። ነጋዴው ከተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ ወደ ሀገር ውስጥ ይዤ የገባሁት ነው በሚል ሊያሸሽ ሲሞክር ነው ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በቁጥጥር ሥር የዋለው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያውያንን ሠላም፣ አንድነትና ልማት የማረጋገጥ ጥረቶች ቻይና ገለልተኛ ሆና ትደግፋለች – የሀገሪቱ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ Feven Bishaw Mar 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥትና ሕዝብ ሠላም፣ አንድነትና ልማት ለማረጋገጥ የሚያደርጓቸውን ጥረቶች ቻይና ገለልተኛ ሆና እንደምትደግፍ የሀገሪቱ የአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ልዩ መልዕክተኛ ሺየ ቢንግ ተናገሩ። ሀገራት በሰብዓዊ መብት እና ዴሞክራሲ ሽፋን በሌሎች…
የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያ ከቻይና እና አሜሪካ ጋር ያለት ዲፕሎማሲ Amare Asrat Mar 14, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=yAd2xfuXw8Q
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያና ሶማሊያ ህዝቦች መካከል ያለው ትብብር እያደገ ነው – የሶማሊያ ፕሬዚዳንት Meseret Awoke Mar 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለቱ ወንድማማች ህዝቦች መካከል ከሰላምና መረጋጋት ባለፈ በሌሎች ጉዳዮች ላይ ያለው ትብብር ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መምጣቱን የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሃሙድ ገለጹ፡፡ በሶማሊያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሙክታር መሀመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል ከ84 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ ያደርጋል የተባለ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ ተጀመረ Shambel Mihret Mar 14, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ዳዬ ከተማ ከ84 ሺህ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ያደርጋል የተባለ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴዔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሎችና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ም/ቤት አፈ-ጉባዔዎች ጋምቤላ ገቡ Meseret Awoke Mar 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎችና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤዎች ጋምቤላ ከተማ ገብተዋል፡፡ አፈጉባኤዎቹ ጋምቤላ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ ባንቻየሁ ድንገታ፣ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕገ-ወጥ የዶላር ዝውውርና በሌሎች ወንጀሎች የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Feven Bishaw Mar 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል በሕገ ወጥ የዶላር ዝውውርና በሌሎች ወንጀሎች የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር አዋለ፡፡ ግብረኃይሉ÷ መጋቢት 2 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች ባካሄደው ኦፕሬሽን በሕገ ወጥ የዶላር…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ክልል ለዞን አስተዳደሮች የተሽከርካሪ ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Mar 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ለዞን አስተዳደሮች የተሽከርካሪ ድጋፍ አደረገ፡፡ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ ለሥድስቱም ዞን አመራሮች እና ለቦንጋ ዳቦና ዱቄት ማምረቻ ፋብሪካ የተሽከርካሪዎቹን ቁልፍ…