Fana: At a Speed of Life!

ስዊዘርላንድ በንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ግንኙነቷን ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ከስዊዘርላንድ አምባሳደር ታማራ ሞና ጋር መከሩ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያና በስዊዘርላንድ መካከል ያለውን የቆየና ታሪካዊ ግንኙነት…

የደቡብ ክልል ምክር ቤት ከ46 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ የቀረበውን የክልሉ መንግስት የ2015 በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት ከ46 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ የቀረበውን የክልሉ መንግስት የ2015 በጀት አጸደቀ፡፡ የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት ባካሄደው ጉባኤ 46 ቢሊየን 316 ሚሊየን 524 ሺ 693 ብር በጀትን…

በአማራ ክልል በኢንቨስትመንት ላይ ያሉ ማነቆዎችን ለመፍታት የሚያስችል ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በኢንቨስትመንት ላይ ያሉ ማነቆዎችን ለመፍታት የሚያስችል ምክክር ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በተገኙበት ተካሂዷል ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ከደሴ ከተማ አስተዳደር አመራሮች፣ ከደቡብ እና ሰሜን ወሎ ዞን የስራ ሃላፊዎች…

የዩክሬንን እህል ለዓለም ገበያ ለማቅረብ ከሩሲያ ጋር ስምምነት መደረሱን ቱርክ አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ በጥቁር ባሕር የዩክሬንን እህል ለዓለም ገበያ ለማቅረብ ከሩሲያ ጋር ስምምነት መደረሱን አስታወቀች። የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎም በዛሬው እለት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በተገኙበት በሩሲያ እና ዩክሬን…

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዩቤልዩ የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነው፡፡ በስነ ስርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረ ሚካኤል ጨምሮ የዩኒቨርሲቲው አመራሮች፣…

የሲዳማ ክልል የ2014 በጀት አመት የስራ አፈፃፀምን እየገመገመ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል የ2014 ዓ.ም የስራ አፈፃፀም እየገመገመ ነው፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የ2014 ዓ.ም የስራ አፈፃፀምን እየገመገሙ ሲሆን÷ የክልሉ የየቢሮ የስራ ሃላፊዎች የ2014 ዓ.ም የአፈፃፀም ሪፖርት እያቀረቡ ነው፡፡…

ኢኮኖሚው ውስጣዊና ውጫዊ ጫናዎችን ተቋቁሞ እየተጓዘ መሆኑን አቶ አህመድ ሺዴ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢኮኖሚው ውስጣዊና ውጫዊ ጫናዎችን ተቋቁሞ እየተጓዘ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማኅበር ትኩረቱን የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ አተኩሮ 19ኛውን ዓለም አቀፍ ጉባዔውን እያካሄደ…

በኦሮሚያ ክልል የህዝቦችን ደህንነት በማረጋገጥ ልማትን ማስቀጠል እንዲቻል በተደራጀ ዕቅድ መመራት አለብን – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት እና የፓርቲውን የ2014 የአፈፃፀም ግምገማ እና የ2015 እቅድ ፎረም በአዳማ እየተካሄደ ነው። በግምገማ መድረኩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ባደረጉት ንግግር ፥ የክልሉን ሰላምና ፀጥታ፣…

ሩሲያ ሸቀጦችን ወደ አፍሪካ ለማድረስ ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴ እያደረገች ነው – ሰርጌ ላቭሮቭ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ሩሲያ የምግብ ምርቶችን ወደ አፍሪካ ለማድረስ ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴ እያደረገች ነው ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰርጌ ላቭሮቭ ተናገሩ፡፡ ምንም እንኳን ሩሲያ በምዕራባውያን ማዕቀብ ጫና ውስጥ ብትሆንም ለአፍሪካውያን ቃል የገባችውን የምግብ፣…

የመንገድ ዘርፉ የሚመራበትን ግልፅ አቅጣጫ የሚያስቀምጥ ፖሊሲ እየተዘጋጀ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንገድ ዘርፉ የሚመራበትን ግልፅ አቅጣጫ የሚያስቀምጥ ፖሊሲ እየተዘጋጀ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ባዘጋጀው ረቂቅ የመንገድ ፖሊሲ እና አዋጅ ላይ ውይይት እየተደረገ ነው፡፡ የከተማና መሰረተ…