Fana: At a Speed of Life!

ለገጣፎ ለገዳዲ ከሀድያ ሆሳዕና አቻ ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሣምንት ጨዋታ ለገጣፎ ለገዳዲ እና ሀድያ ሆሳዕና በአቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ዛሬ 9፡00 ላይ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የተካሄደው የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ያለምንም ጎል ተጠናቋል፡፡…

በሶማሌ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ6 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከ6 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ የገቢ ግብር መሰብሰቡን የሶማሌ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ አህመድ መሀመድ እንደገለጹት÷ በክልሉ ከሚገኙ 95 ወረዳዎችና ስድስት የከተማ አስተዳደሮች…

ጆ ባይደን በቀጣዩ ምርጫ በድጋሚ እንደሚወዳደሩ ይፋ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ80 ዓመቱ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በፈረንጆቹ 2024 በሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ እንደሚወዳደሩ ይፋ አደረጉ። ከዴሞክራቶች ወገን ይሄ ነው የሚባል ጉምቱ ተፎካካሪ እንደሌለባቸው የተነገረ ሲሆን፥ በሪፐብሊካን ላይ ታሪካዊ ይሆናል…

ሩሲያ ለቻይና የማደርገውን የጋዝ አቅርቦት አሳድጋለሁ አለች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለቻይና የምታደርገውን የጋዝ አቅርቦትን አሳድጋለሁ ማለቷ ተሰምቷል፡፡ ሩሲያ ከቤጂንግ ጋር የኃይል ትብብሯን እያሳደገች ከመምጠቷ ጋር ተያይዞ በዚህ ዓመት ወደ ቻይና የምትልከውን የተፈጥሮ ጋዝ በ50 በመቶ ታሳድጋለች ሲሉ የሩሲያ ምክትል…

የታዳሽ ሃይል ኢንቨስትመንት ፎረም  እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የታዳሽ ሃይል ኢንቨስትመንት ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ፎረሙን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከአፍሪካ ኢነርጂ ጋር በመተባበር እንዳዘጋጁት ተገልጿል፡፡ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ(ዶ/ር ኢ/ር)÷የኢትዮጵያ ህዝብ…

ፍርድ ቤቱ በእነ ዶክተር ወንድወሰን አሰፋ ላይ የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ክፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የጊዜ ወንጀል ችሎት ዶክተር ወንድወሰን አሰፋ፣ ዶክተር መሠረት ቀለመወርቅ እና ገነት አስማማው የተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ ፓሊስ ያቀረበውን የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ፈቅዷል፡፡ መርማሪ ፖሊስ…

የኩላሊት ታማሚ የተኛ በማስመሰል በህክምና ሰበብ ገንዘብ ሲሰበስቡ የተገኙ 4 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ"ሚኒባስ" ተሽከርካሪ ውስጥ ባዶ ፍራሽ አንጥፈው የኩላሊት ታማሚ የተኛ በማስመሰል በሕክምና ሰበብ ገንዘብ ሲሰበስቡ የተገኙ አራት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ግለሰቦቹ የማታለል ድርጊቱን ሲፈፅሙ የተገኙት…

የተሻሻለው የመከላከያ ሰራዊት አዋጅ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተሻሻለውን የመከላከያ ሰራዊት አዋጅ ዛሬ አጽድቋል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ጉባዔውን ዛሬ አካሂዷል፡፡ አዋጁ÷ የመከላከያ ሰራዊት ከፖለቲካ ወገንተኝነት ነፃ ሆኖ…

ኢትዮጵያ እና ኮሞሮስ ግንኙነታቸውን ለማሻሻል የሚያስችል ስምምነት ፈረሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ኮሞሮስ መካከል ያለውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማሻሻል የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአራት የአፍሪካ ሀገራት የሚያደርጉትን ጉብኝት በመቀጠል ዛሬ…

143 ቢሊየን ብር ያስመዘገቡ ባለሃብቶች ኢንቨስት ለማድረግ ፍላጎት አሳይተዋል – ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት 143 ቢሊየን ብር ያስመዘገቡ ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት ማሳየታቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ። የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል የተቋማቸውን የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም…