ሕዝበ-ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር የተቸገሩ ወገኖችን በመርዳት ሊሆን ይገባል – የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል።
ምክር ቤቱ በመልዕክቱ÷ ታላቁ የረመዳን ወር ሕዝበ-ሙስሊሙ በፆም በጸሎት የተለያዩ…