የሀገር ውስጥ ዜና 2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የህዝብና የሀገር ሀብት ለብክነት መዳረጉ ተገለጸ Alemayehu Geremew Mar 9, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ 2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የህዝብና የሀገር ሀብት ለብክነት መዳረጉን የብሔራዊ ፀረ ሙስና ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ። ብሔራዊ የፀረ-ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት ግምገማ እየተካሄደ ነው። አቶ ተመስገን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ በዩክሬን ከተሞች የሚሳኤል ጥቃት መፈጸሟን የዩክሬን ባለስልጣናት ገለጹ Alemayehu Geremew Mar 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዩክሬን የተለያዩ ከተሞች ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈጸሟን የዩክሬን ባለስልጣናት ገለጹ፡፡ አሁን ላይ የዩክሬንን ዋና ከተማ ኪየቭን ጨምሮ ጥቁር ባሕር ፣ የኦዴሳ ወደብ እና የሰሜን ምሥራቅ ካርኪቭ ከተማ በሚሳኤል መመታታቸውን የአካባቢዎቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓድዋ ጦርነት ድል የተደረገበት ወታደራዊ ጥበብ በስርዓተ ትምህርት ደረጃ ሊዘጋጅ ነው Mikias Ayele Mar 9, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓድዋ ጦርነት ድል የተደረገበት ወታደራዊ ጥበብ በስርዓተ ትምህርት ደረጃ ተዘጋጅቶ በወታደራዊ ስልጠና ውስጥ ሊካተት ነው፡፡ የመከላከያ ትምህርት ስልጠና ዋና መምሪያ በዓድዋ ጦርነት ድል የተመዘገበበት ወታደራዊ ታክቲክና የአመራርነት ክህሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ የፀረ-ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ ባከናወናቸው ተግባራት እና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ እየተወያየ ነው Shambel Mihret Mar 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የፀረ-ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ እስካሁን ያከናወናቸውን ተግባራት እና የቀጣይ አቅጣጫ ለማስቀመጥ የሚያስችል ግምገማዊ ውይይት እያካሄደ ነው። ውይይቱ በፌደራል፣ በክልል እና በከተማ መስተዳድር የተቋቋመው የፀረ-ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ኬንያ በድንበር አካባቢ የጸጥታ ስጋቶችን በጋራ ለመከላከል ተስማሙ Melaku Gedif Mar 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ በሀገራቱ የጋራ ድንበር አካባቢ የሚከሰቱ የጸጥታ ስጋቶችን በቅንጅት ለመከላከል ተስማምተዋል፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ብርቱካን አያኖ የተመራ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ልዑክ ከኬንያ ከፍተኛ የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከነገ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ የባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት ታገደ ዮሐንስ ደርበው Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከነገ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ የባለ ሦስት እና አራት እግር ባጃጅ ተሽከርካሪዎችን ማሽከርከር እንደማይቻል የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ከቢሮው ያገኘነው መረጃ እንዳመላከተው÷ የባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ የተቀማጭ ገንዘብ መጠኑ 112 ቢሊየን ብር መድረሱን ገለፀ Amele Demsew Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ በአሁኑ ወቅት ተቀማጭ ገንዘብ 112 ቢሊየን ብር ፤ አጠቃላይ ሀብቱ 137 ቢሊየን ብር መድረሱን ገለፀ። ባንኩ 18ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነው፡፡ በአርሶ አደሮች፣ አርብቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቦረና ዞንን የውሃ ችግር ለመቅረፍ ከ5 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ነው Amele Demsew Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የቦረና ዞንን የውሃ ችግር ለመቅረፍ በ5 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ወጪ የተለያዩ የውሃ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ መሆኑን የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ለአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት በቂ መጻሕፍት ማቅረብ አልተቻለም ተባለ Amele Demsew Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት እጥረት ምክንያት ለአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት የሚያገለግሉ በቂ መጻሕፍት አሳትሞ ማቅረብ አለመቻሉን የደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡ በወላይታ እና ጉራጌ ዞኖች የአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መጻሕፍት ባለማግኘታቸው በመማር ማስተማር ሂደቱ ላይ…
የዜና ቪዲዮዎች የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል የኦፕሬሽናል ኮሚቴ የሰጠው መግለጫ Amare Asrat Mar 8, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=IGPSLjFyuCU