Fana: At a Speed of Life!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የተሠሩ ፕሮጀክቶችን መረቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የተሠሩ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን መረቁ። የተመረቁት የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዘመናዊ የመንግስት አገልግሎት መስጫ ኅንፃ፣ ባለሐብቶችን በማስተባበር በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ…

ቻይና መንትያ ሳተላይቶችን ወደ ህዋ አመጠቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለዳሰሳ ጥናት እና ካርታ ስራ የሚውሉ ሁለት መንትያ ሳተላይቶችን ማመጠቋን አስታውቃለች፡፡ ሳተላይቶቹ በዛሬው እለት በሰሜን ቻይና ሻንዚ ግዛት ከሚገኘው የታዩሁዋን ሳተላይት ማምጠቂያ ማዕከል ወደ ህዋ መላካቸው ነው የተገለፀው፡፡…

የቀድሞ ተዋጊዎች የመልሶ ማቋቋሚያ መርሐ ግብር ላይ የሚመክር ውይይት በመቀሌ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ብሄራዊ የተሃድሶ ኮሚሽን ከባለድርሻ እና አጋር አካላት ጋር የቀድሞ ተዋጊዎችን የመልሶ ማቋቋም ሂደት ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ በመቀሌ እያካሄደ ነው። የብሄራዊ የተሃድሶ ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ÷ የጋራ የምክክር መድረኩ…

የሩዝ ውሃ – ለአስደናቂ የፀጉር ዕድገት እና ጥንካሬ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጉር መነቀልና መሳሳት አሁን አሁን የበርካቶች ችግር ሆኗል። ለዚህም በግል ከሚደረግ ክብካቤ ጀምሮ የሕክምና ባለሙያዎችን በማማከር ይህን ችግር ለመቅረፍ ሲሞክሩ ይስተዋላል። የእያንዳንዱ ሰው ፀጉር ዓይነትና ባህሪው የተለያየ እንደ መሆኑ…

ኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍፍል መፍትሄ የሚሻ የታዳጊ ሀገራት ፈተና መሆኑን አስገነዘበች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍፍል የታዳጊ ሀገራት ፈተና በመሆኑ መፍትሄ ሊሰጠው ይገባል ስትል በዓለም አቀፉ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔ ላይ አስገነዘበች። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ ዓሊ በታዳጊ ሀገራት በፆታ፣ በቋንቋ፣ በዲጂታል…

በመዲናዋ የኑሮ ውድነትና የትራንስፖርት አቅርቦት ችግርን ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኑሮ ውድነትና የዋጋ አለመረጋጋት እንዲሁም የትራንስፖርት አቅርቦት ችግርን ለመፍታት በትኩረት እየሠራ መሆኑን አስታውቋል፡፡   የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወቅታዊ ሁኔዎች ዙሪያ መግለጫ…

ሠዎች ለሠዎች በጦርነት ለተጎዱ የጤና ተቋማት የ1 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠዎች ለሠዎች ድርጅት በጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት የሚውል 1 ሚሊየን ዩሮ የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ከአውሮፓ ተገዝተው ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡት የህክምና ቁሳቁሶች በአማራ እና በአፋር  ክልሎች ለሚገኙ 12…

በሐዋሳ ከ324 ሚሊየን ብር በላይ ማስፋፊያ ግንባታ የተደረገለት የእናቶችና ሕጻናት  የሕክምና ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐዋሳ ከተማ ከ324 ሚሊየን ብር በላይ ማስፋፊያ ግንባታ የተደረገለት ቡሹሉ የእናቶች እና ሕጻናት ልዩ የሕክምና ማዕከል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ። የግንባታው ወጪ የተሸፈነው በኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን መሆኑም ተገልጿል።…

በአዲስ አበባ የቤት ኪራይ ዋጋ እንዳይጨመር የተጣለው ክልከላ እስከ ሰኔ ወር ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው 2ኛ ዓመት11ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የከተማውን ልማት ለማፋጠን የነዋሪውን ተጠቃሚነት ሊያረጋግጡ የሚችሉ፣…

ብሔራዊ የአደጋ ሥጋት አመራር ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ሰብሳቢነት ብሔራዊ የአደጋ ሥጋት አመራር ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡ በዋነኛነት በአየር ሁኔታ መዛባት ምክንያት ባለፉት 5 የዝናብ ወቅቶች በኢትዮጵያ አንዳንድ…