Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በብራሰልስ ኤርፖርት “የካርጎ ፐርፎርማንስ አዋርድ” አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት በቤልጂየም ብራሰልስ ኤርፖርት ላስመዘገበው የላቀ አፈፃፀም "የካርጎ ፐርፎርማንስ አዋርድ” አሸንፏል፡፡ አየር መንገዱ ሽልማቱን ያሸነፈው በብራሰልስ ኤርፖርት ባከናወነው…

ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች የእናቶችና ሕጻናትን ጤና አገልግሎት ለማሻሻል የአጋር አካላት ሚና ወሳኝ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ አደጋዎች ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች የእናቶች እና ሕጻናትን ጤና አገልግሎት ለማሻሻል የአጋር አካላት ሚና ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ። የተዋልዶ ጤና አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ህብረት 3ኛው ዓመታዊ ጉባዔ የተለያዩ ሀገራት ተወካዮች…

ኢትዮጵያና ኖርዌይ በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚያከናውኗቸውን ተግባራት ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኖርዌይ ዓለም አቀፍ የአየር ንብረትና የደን ልማት ኢኒሼቲቭ ቡድን አባላት ከፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም በሀገራቱ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማሳደግ በሚቻልባቸው…

የብሄራዊ የተሃድሶ ኮሚሽን የጋራ የምክክር መድረክ ነገ በመቀሌ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ የተሃድሶ ኮሚሽን የባለድርሻ እና አጋር አካላት የጋራ የምክክር መድረክ ነገ በመቀሌ ከተማ ይካሄዳል፡፡ የመድረኩ ዋና ዓላማ ከስምምነቱ በኋላ በክልሉ የተረጋጋ ሁኔታ መኖሩንና በሁለቱ ወገኖች መካከል መተማመን መጎልበቱን ለማሳየት መሆኑ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፈረንጆቹ ግንቦት 1 ቀን ጀምሮ ወደ ፓኪስታን ካራቺ ከተማ በረራ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፈረንጆቹ ግንቦት 1 ቀን ጀምሮ ወደ ፓኪስታን ካራቺ ከተማ በረራ እደሚጀምር አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው አየር መንገዱ ከሁለት አስርት አመታት በኋላ ወደ ካራቺ…

በፍትሕ ሚኒስቴር የድሬዳዋ ቅርጫፍ የዓቃቤ ሕግ ጽ/ቤት ኃላፊ ከቀረበባቸው የሙስና ክስ ነጻ ተባሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍትህ ሚኒስቴር የድሬዳዋ ቅርጫፍ የዓቃቤ ሕግ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ፈይሳ ሾርኬ ከቀረበባቸው ተደራራቢ የሙስና ወንጀል ክስ ነጻ ተባሉ፡፡ ብይኑን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው። ተከሳሹ…

የሳንባ ፈንገስ ኢንፌክሽን መንስኤና ምልክቶቹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈንገስ ኢንፌክሽን በሰው ላይ በተለያዩ ቦታዎች ሊፈጠር ይችላል፡፡ የልብና ደረት ውስጥ ቀዶ ሕክምና ሰብ ስፔሻሊስት ዶክተር ሲሳይ በቀለ እንደገለጹት፥ ሳንባ በፈንገስ ኢንፌክሽን ከሚጠቁ የሰውነት ክፍሎች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ እንደ ፎረፎር…

አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ከብሪታንያ እና ሰሜን አየርላንድ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ከብሪታንያ እና የሰሜን አየርላንድ አምባሳደር ዳረን ጆን ዌልች ጋር ተወያይተዋል፡፡   አቶ ደመቀ ብሪታንያ በኢትዮጵያ በግጭት እና በተፈጥሮ አደጋዎች…

አቶ ደመቀ መኮንን በደቡብ ሱዳን የኢጋድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በደቡብ ሱዳን የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ-መንግሥታት (ኢጋድ) ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ኢስማኤል ዋይስ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ኢትዮጵያ እና ኢጋድ በቀጣናው…

በአዲስ አበባ በ217 አልሚዎች ላይ የማስተካከያ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን በተጠናቀቀው ስድስት ወር በመዲናዋ በ217 አልሚዎች ላይ የተለያየ የማስተካከያ እርምጃ መወሰዱን ገለጸ፡፡ የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ገዛኸኝ ሚዴሳ ለፋና ብሮድካስቲንግ…