Fana: At a Speed of Life!

አቶ አህመድ ሽዴ ከፈረንሳይ ረዳት የኢኮኖሚ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ በፈረንሳይ የኢኮኖሚ ረዳት ሚኒስትር ከሆኑት ዊሊያም ሩስ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ በዚህ ዓመት የካቲት ወር ላይ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና በፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ውይይት ወቅት…

ለ5 የንግድ የቴሊቪዥን ጣቢያዎች የስርጭት ፈቃድ እንዲሰጥ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስት የንግድ የሳተላይት ቴሌቪዥን ብሮድካስት አገልግሎት ጣቢያዎች ፈቃድ እዲሰጣቸው መወሰኑን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ፈቃድ የሚሰጣቸውም የፋይናንስ አቅምና ምንጫቸው ስራውን ለማስኬድ አስተማማኝ መሆኑ ታምኖበት ነው…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለፊቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለሲዳማ ሕዝብ ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ከንቲባዋ በመልዕክታቸው÷"እንኳን ለሲዳማ ሕዝብ ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም…

ከወላይታ ዞን ሕዝበ ውሳኔ የድምፅ አሰጣጥ የሕግ ጥሰት ጋር በተያያዘ 93 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከወላይታ ዞን ሕዝበ ውሳኔ የድምፅ አሰጣጥ የሕግ ጥሰት ጋር በተያያዘ 93 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ። የፍትህ ሚኒስቴር እና ፌዴራል ፖሊስ ዛሬ በጋራ በሰጡት መግለጫ÷ ምርጫ ቦርድ የወላይታ ዞን ድምፅ ውጤት ውድቅ ማድረጉን ተከትሎ የተፈፀሙ…

ኢትዮ ቴሌኮም እና ጉምሩክ ኮሚሽን የጋራ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም እና ጉምሩክ ኮሚሽን በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። የአጋርነት ስምምነቱ የጉምሩክ ቀረጥ እና ታክስን በቴሌብር ሱፐር አፕ በመክፈል በዲጂታል የታገዘ አገልግሎት አሰጣጥን መዘርጋት የሚያስችል ነው ተብሏል።…

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የዕውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር አከሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የተሻለ አፈጻጸም ላሳዩ ፖሊሶች የከፍተኛ ማዕረግ እድገት፣የዕውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር አከሄደ። በመርሐ ግብሩ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል፣ የኦሮሚያ ክልል…

የፍቼ ጨምባላላ በዓል አንድነታችንን በማጠናከር አዲስ ተስፋ የምንሰንቅበት ነው- አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍቼ ጨምባላላ በዓል አንድነታችንን በማጠናከር አዲስ ተስፋ የምንሰንቅበት ነው ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ተናገሩ፡፡ የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፍቼ-ጫምባላላ በዓል በርካታ የበዓሉ ተሳታፊዎች፣ ርዕሳነ መስተዳድሮች…

13ኛው የአፍሪካ የቆዳ ምርቶች የንግድ አውድ ርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 13ኛው የመላው አፍሪካ የቆዳ ምርቶች የንግድ አውድ ርዕይ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፍቷል። አውድ ርዕዩ የተለያዩ ሀገራት የቆዳ ውጤት አምራቾች፣ የማሽነሪዎችና ግብዓት አቅራቢዎች፣ የእውቀትና ቴክኖሎጂ ተቋማት እንዲሁም የፋይናንስ ተቋማት በተገኙበት…

በየመን ዋና ከተማ እርዳታ ሲከፋፈል በተፈጠረ መተፋፈግ የ78 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በየመን ዋና ከተማ ለረመዳን እርዳታ ሲከፋፈል በተፈጠረ መተፋፈግ የ78 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ አደጋው የረመዳንን የመጨረሻ ቀናት አስመልክቶ በአንድ ትምህርት ቤት ውስጥ እርዳታ ሲታደል  በተፈጠረ መጨናነቅ የተፈጠረ መሆኑ ተመላክቷል፡፡…

መንግስት በሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤፌዴሪ መንግሥት በሱዳን ባለው ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ምክንያት በሀገሪቱ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዋናው መስሪያ ቤት እና ካርቱም በሚገኘው…