Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ያጋጠመው የኃይል መቆራረጥ በመጋቢ መስመሮች ባጋጠመ ችግር ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ባለፉት ሁለት ሳምንታት ያጋጠመው የኃይል መቆራረጥ በነበረው ነፋሻማና ዝናባማ የአየር ፀባይ መጋቢ መስመሮች ላይ ብልሽት በማጋጠሙ የተከሰተ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት እና የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ…

በወጪ ንግድ ስርዓቱ ክፍተት ከሀገሪቱ የተለያዩ ምርቶች በህገ ወጥ መንገድ ይወጣሉ- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወጪ ንግድ ስርዓቱ ላይ ባለው ክፍተት ከሀገሪቱ የተለያዩ ምርቶች በህገ ወጥ መንገድ እንደሚወጡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ሀገራዊ የቅንጅት መድረክ…

አፍሪካ የገጠሟት ፈተናዎች ሀገር በቀል መፍትሄ ላይ እንድታተኩር የሚያድርጉ ናቸው – አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ የገጠሟት ፈተናዎች ሀገር በቀል መፍትሄ ላይ እንድታተኩር የሚያድርጉ ናቸው ሲሉ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ ተናገሩ፡፡ 55ኛው የተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የፋይናንስ፣የኢኮኖሚ ልማት እና ፕላን ሚኒስትሮች መደበኛ ስብስባ በአዲስ…

የዓለም ጤና ድርጅት 35 ሜትሪክ ቶን የድንገተኛ አደጋ የሕክምና ቁሳቁስ ለትግራይ ክልል እያከፋፈለ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት የድንገተኛ አደጋ የሕክምና መሥጫ ቁሳቁስ በትግራይ ክልል ለሚገኙ ጤና ተቋማት እያቀረበ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ አቅርቦቱን የላከው ከአውሮፓ ኅብረት ሲቪል ጥበቃ እና የሰብአዊ ዕርዳታ፣ ከአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት እንዲሁም…

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው በክልሉ በበጀት ዓመቱ ባለፉት 7 ወራት የተከናወኑ ሥራዎች ሪፖርት ቀርቦ ወይይት ይደረግበታል። እንዲሁም የተለያዩ አዋጆች እና ሹመቶች…

ከ177 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ177 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ፡፡ በተጨማሪም የኮንትሮባንድ እቃዎቹን ሲያዘዋዉሩ የተገኙ ዘጠኝ ግለሰቦች እና 12 ተሽከርካሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ ከመጋቢት 1 እስከ  7 ቀን 2015 ዓ.ም…

የግብር አሰባሰብ ስርዓቱ በጎ ጅምር ቢኖረውም የበለጠ መዘመንና መስተካከል ይኖርበታል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብር አሰባሰብ ስርዓታችን በጎ ጅምር እና አሰራር ቢኖረውም የበለጠ መዘመንና መስተካከል ይኖርበታል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን በአዲስ አበባ የገቢ ንቅናቄ ማስጀመሪያና…

ዋልያዎቹ በአቋም መለኪያ ጨዋታ ሩዋንዳን 1ለ0 አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ባደረገው የአቋም መለኪያ ጨዋታ ሩዋንዳን 1ለ0 አሸንፏል፡፡ ብሄራዊ ቡድኑ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ የአቋም መለኪያ ጨዋታውን ከሩዋንዳ ጋር ዛሬ 10 ሰዓት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ…

ስፖርት ማህበራዊ ግንኙነት የሚጠናከርበት መድረክ ነው- አምባሳደር  መስፍን ቸርነት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ስፖርት ማህበራዊ ግንኙነት የሚጠናከርበት የዲፕሎማሲ መድረክ ነው ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታው አምባሳደር መስፍን ቸርነት ተናገሩ፡፡ 8ኛው የመላ አማራ ስፖርት ውድድር  በጎንደር ከተማ በይፋ ተጀምሯል። በዚህ ወቅት የባህልና ስፓርት…