Fana: At a Speed of Life!

የታለመለት የነዳጅ ድጎማ ተግባራዊ መሆን ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ተሸከርካሪዎችን ብቻ ተጠቃሚ የሚያደርገው የታለመለት የነዳጅ ድጎማ ከዛሬ ሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ መሆን መጀመሩን የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ። በመላ ሀገራችን…

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ ጭማሪ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የዋጋ ማሻሻያው ከነገ ሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ይሆናል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ታህሳስ 20 ቀን…

የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የ2014 የበጀት ዓመት የሴክተር መስሪያ ቤቶች ዕቅድ አፈፃፀም እየገመገመ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) የ2014 የበጀት ዓመት የሴክተር መስሪያ ቤቶች እቅድ አፈፃፀም እየገመገመ ይገኛል። በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ እና ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው የኬንያ ቆይታቸውን አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ናይሮቢ የተካሄደው 39ኛው የምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ) አባል ሀገራት ርዕሳነ ብሔራት እና መሪዎች ጉባኤ ልዩ ልዩ የጋራ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግለጫ በማውጣት ተጠናቋል። በጉባኤው ላይ የተሳተፉት የኢፌዴሪ ጠቅላይ…

የኢትዮጵያ ምርቶች በፈረንሳይ ንግድ ትርዒትና ባዛር ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርቶች በፈረንሳይ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒትና ባዛር ላይ ለዕይታ ቀርበዋል፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ ቻይና፣ ህንድ ፣ቱርክ ፣ ባንግላዲሽ እና ሌሎች ሀገራት በአውደ ርዕዩ የተሳተፉ ሲሆን÷ ኢትዮጵያ ዘጠኝ ድርጅቶችን…