ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ የፌዴራል መንግሥት በጀት 1 ነጥብ 7 ትሪሊየን ዶላር እንዲሆን ተጠየቀ Shambel Mihret Dec 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የሀገሪቱ በጀት 1 ነጥብ 7 ትሪሊየን ዶላር እንዲሆን ረቂቅ አቀረቡ። በኮንግረስ አባላቱ የቀረበው ረቂቅ በጀት ካለፉት አመታት አንጻር እጅግ ከፍተኛ መሆኑም ነው የተነገረው። የላይኛው እና የተወካዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ አሻራ እንክብካቤ ዘመቻ በኦሮሚያ ክልል ተጀመረ Shambel Mihret Dec 20, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ አሻራ እንክብካቤ ዘመቻ በኦሮሚያ ክልል ተጀምሯል፡፡ በሀገሪቱ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እንደ ሀገር ከተተከሉት 25 ቢሊዮን ችግኞች 13 ነጥብ 6 ቢሊየን ችግኞች በኦሮሚያ እንደተተከሉ ተገልጿል፡፡ የአረንጓዴ አሻራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በታኅሣሥ እና ጥር ወራቶች የሌሊቱና የማለዳው ቅዝቃዜ ለውርጭ ተጋላጭ በሆኑ ደጋማ ቦታዎች ላይ ይጨምራል – ኢንስቲትዩቱ Shambel Mihret Dec 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በታኅሣሥ እና ጥር ወራቶች ደረቅ፣ ፀሐያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ የሚያመዝኑበት ከመሆኑም በተጨማሪ የሌሊቱና የማለዳው ቅዝቃዜ በተለይም ለውርጭ ተጋላጭ በሆኑ ደጋማ ቦታዎች ላይ የሚያይልበት ጊዜ መሆኑን የሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡ በአንፃሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሰላም ስምምነቱ በኋላ በግጭት ለተጎዱ 8 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ዜጎች የተሟላ የመጀመሪያ ዙር ድጋፍ ተደርጓል-ኮሚሽኑ ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰላም ስምምነቱ ወዲህ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በግጭቱ ለተጎዱ 8 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ዜጎች የተሟላ የመጀመሪያ ዙር ድጋፍ መደረጉን የብሄራዊ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ገለጸ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማሪያም ከሠላም…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ ደረቅ ወደብ በቀን ከ150 በላይ የጭነት ተሽከርካሪዎችን እያስተናገደ ነው Amele Demsew Dec 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋን ነፃ የንግድ ቀጣና ለማሳለጥ የተገነባው ዘመናዊ ደረቅ ወደብ ከጅምሩ በቀን ከ150 በላይ የጭነት ተሽከርካሪዎችን እያስተናገደ መሆኑን የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሰራዊት አባላት በግዳጅ ቀጠናቸው ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች የደረሱ ሰብሎችን ሰበሰቡ Feven Bishaw Dec 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ22ኛ ክፍለ ጦር የሰራዊት አባላት በግዳጅ ቀጠናቸው ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች የደረሱ ሰብሎችን ሰብስበዋል። የክፍለ ጦሩ ስነ-ልቦና ግንባታ ቡድን መሪ ሻምበል አዲሱ አለማየሁ ÷ከራስ በፊት ለህዝብ እና ለሀገር የሚለውን የተቋሙን እሴት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለቤት ገንቢዎች ብድር ለማመቻቸት የመዲናዋ አስተዳደር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ተፈራረመረመ Mikias Ayele Dec 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ በ2005 የ20/80 እና የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት ልማት ፕሮግራም ተጠቃሚ ለመሆን የተመዘገቡ እንዲሁም ፍላጎት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ባንኩ በሽረ፣ አላማጣ እና ኮረም አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ Melaku Gedif Dec 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቅርቡ የተደረገውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ በሽረ፣ አላማጣ እና ኮረም አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታውቋል፡፡ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በነበረው አለመረጋጋት ምክንያት ሲሰጥ የነበረውን የባንክ አገልግሎት ለማቋረጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የአገልግሎት ጊዜያቸውን የጨረሱትን የእንግሊዝ አምባሳደር አሰናበቱ Melaku Gedif Dec 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የአገልግሎት ጊዜያቸውን የጨረሱትን የእንግሊዝ አምባሳደር አለስተር ሜክፌልን አሰናብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ÷አምባሳደሩ በቆይታቸው በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ላደረጉት…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋና አክሱም ማከፋፈያ ጣቢያዎች ከብሔራዊ የኃይል መቆጣጠሪያ ማዕከል ጋር ተገናኙ Melaku Gedif Dec 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ እና አክሱም ማከፋፈያ ጣቢያዎች ከብሔራዊ የኃይል መቆጣጠሪያ ማዕከል (ግሪድ) ጋር መገናኘታቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ ከመቀሌ-አቢአዲ-አድዋ የተዘረጋው ባለ 132 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ…