Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያን እና የመንን ታሪካዊ ግንኙነት የሀገራቱን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት በመጠቀም ማደስ ያስፈልጋል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን እና የመንን ታሪካዊ ግንኙነት ለማደስ ዘመናትን ያስቆጠረውን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል…

አውቶቡሶችን ለማምረት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ 2 ሺህ የከተማ አውቶቡሶችን ለማምረት የሚያስችለውን ስምምነት ከቻይናው ዮቶንግ ኩባንያ ጋር ተፈራረመ። በስሩ ዘጠኝ ኢንዱስትሪዎች የሚገኝበት ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ…

በደቡብ ክልል ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦቱን ውጤታማ ለማድረግ እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት ስራውን ውጤታማ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን አስታወቀ። የደቡብ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ሰናይት ሰለሞን…

ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ የ14 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ ለግብርና መካናይዜሽን የልህቀት ማዕከል የ14 ነጥብ 8 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት በበይነ መረብ በተከናወነ ስነ-ስርአት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሰመሬታ ሰዋሰው እና…

ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ ወዳጅነታቸውን አጠናክረው ይቀጥላሉ- አቶ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ ወዳጅነታቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ተናገሩ፡፡ አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ይህን ያሉት ለምክር ቤቱ አባላት በተሰጠው ስልጠና ማጠቃለያ ላይ ነው፡፡ በደቡብ ኮሪያ…

በጅቡቲ የሰላም እና ባህል ማበልፀጊያ ተቋም ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የሰላም እና ባህል ማበልፀጊያ ተቋም በይፋ ተመረቀ፡፡ በምረቃ ሥነ ስርዓቱ ላይ የጅቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ፣ በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር…

የግብርና ሚኒስቴር በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ394 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር ከልማት አጋር አካላት በመሆን በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ394 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ድጋፉ ለኦሮሚያ፣ ለሶማሌ እና ለደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል በድርቅ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች እንደሚውል…

በመንግስት ላይ ከ 33 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ 1 ሺህ 785 ካሬ ሜትር ይዞታዎችን የልማት ተነሺ አርሶ አርሶአደሮች ናቸው በሚል በሀሰተኛ ሰነድ ለ30 ግለሰቦች በመስጠትና ያለአግባብ በመውሰድ በመንግስት ላይ ከ33 ሚሊየን 13 ሺህ 72 ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ 85…

ሩሲያ እና ቻይና “መልካም ጎረቤታሞች” እና “የሚተማመኑ አጋሮች” ናቸው – ሺ ጂንፒንግ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ቻይና “መልካም ጎረቤታሞች” እና “የሚተማመኑ አጋሮች” ናቸው ሲሉ የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ገለጹ፡፡ ሺ ጂንፒንግ የሩሲያ ጉብኝታቸውን በጀመሩበት ወቅት ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ መሆኑን አልጀዚራ ዘግቧል፡፡…

የኔ ያልነውን የጋራ ሀብት በማድረግና በማልማት አብረን ሠርተን እንበልጽግ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኔ ያልነውን የጋራ ሀብት በማድረግና በማልማት አብረን ተግተን ሠርተን እንበልጽግ ሲሉ መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ምርጥ ሀገር እንዳለን ጠቅሰዋል።…