በ1 ነጥብ 4ቢሊየን ብር የሚገነባው የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ኅንፃ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ1 ነጥብ 4ቢሊየን ብር የሚገነባው የኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ኅንፃ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ ተቀምጧል፡፡
ኅንፃው በ400 ቀናት ዉስጥ እንደሚጠናቀቅ የተገለጸ ሲሆን ፥ በዛሬዉ ዕለት የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥና የስምምነት…