የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል በሶማሊኛ ቋንቋ የተዘጋጁ የወር ስያሜዎች ስራ ላይ እንዲውሉ ፀደቀ Meseret Awoke Feb 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በሶማሊኛ ቋንቋ የተዘጋጁ የወር ስያሜዎች ስራ ላይ እንዲውሉ አፅድቋል፡፡ የሶማሌ ክልል ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የክልሉ የተለያዩ የክልሉና ሌሎች ባለሞያዎች በሶማሊኛ የወር ስያሜዎች ላይ ባካሄዷቸው ጥናቶች ላይ በዛሬው…
የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜ ነገ እንደሚያበቃ ተገለጸ Meseret Awoke Feb 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜ ነገ ጥር 26/2015 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ሰዓት የሚያበቃ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ። ቀድመው ቅሬታ ያቀረቡ ተፈታኞች የቅሬታቸውን መልስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኑሮ ውድነት ችግርን የማቃለል ተግባር በቀጣይ ልዩ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል – የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት Shambel Mihret Feb 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎች መሰረታዊ ጥያቄ የሆነውን የኑሮ ውድነት ችግር የማቃለል ተግባር በቀጣይም በልዩ ትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሳሰበ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ÷የንግድና ቀጣናዊ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ሥድሥት ወራት 5 ሺህ 606 ትምህርት ቤቶች ተገንብተዋል Melaku Gedif Feb 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ሥድሥት ወራት 5 ሺህ 606 ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች መገንባታቸውን የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ግርማ ባይሳ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት፥ በተያዘው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ 38 የሶማሊያ ፖሊስ መኮንኖችን በተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት መርሐ ግብር ልታሰለጥን ነው Meseret Awoke Feb 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ 38 የሶማሊያ ፖሊስ መኮንኖችን በተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት መርሐ ግብር ሊያሰለጥን መሆኑ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የመጀመሪያ ዲግሪና የሁለተኛ ዲግሪ ፖሊሳዊ ሳይንስን ለመቅሰም ከሶማሊያ ለመጡ የፖሊስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ማህበሩ ከዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ጋር የ212 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረመ Melaku Gedif Feb 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር እና ዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ የ2023 የሁለትዮሽ ትብብር ስምምነት ተፈራረመዋል። ስምምነቱን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ዋና ፀሃፊ አቶ ጌታቸው ታዓ እና የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ የኢትዮጵያ ልዑክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሳይበር ጥቃቶችን በመከላከል ከ15 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለፀ Feven Bishaw Feb 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት የሳይበር ጥቃቶችን በመከላከል ከ15 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለፀ ፡፡ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ሶካ የስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸምን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ÷ በ2015…
የሀገር ውስጥ ዜና የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ በኢትዮጵያ ከጃፓን አምባሳደር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Feb 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ በኢትዮጵያ ከጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሚኒስትሯ በሃገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም ሁለት ዝግጅትና ይዘት ከአንደኛው የቀጠለና የሃገሪቱን ቀዳሚ የኢኮኖሚ እድገት ፍላጎቶችና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል በበጋ የመስኖ ስንዴና በአትክልት ልማት አበረታች ስራዎች እየተከናወኑ ነው- አቶ ኦርዲን በድሪ Shambel Mihret Feb 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በበጋ የመስኖ ስንዴና በአትክልት ልማት አበረታች ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ፡፡ አቶ ኦርዲን በድሪና የክልሉ ካቢኔ በክልሉ ኤረር ወረዳ በበጋ መስኖ ልማት እየለማ ያለን የስንዴና…