በግብርናው ዘርፍ ከፈረንጆቹ 2014 ጀምሮ አራት ፕሮጀክቶች ተቀርጸው እየተተገበሩ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ካለፉት ዘጠኝ ዓመታት ወዲህ ከዘር አመራረት እና ግብይት ጋር የተያያዙ አራት ፕሮጀክቶችን ቀርጾ እየተገበረ መሆኑን ገለጸ፡፡
ፕሮጀክቶቹም የቀጥታ የዘር ግብይት ስርዓት፣ የኅብረት ሥራ ማኅበራት አቀፍ…