በቤኒሻንጉል ጉሙዝና ጋምቤላ ክልሎች በማዕድን ዘርፍ ንግድ ላይ ከፍተኛ አሻጥር መኖሩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች የማዕድን ዘርፍ ልማት ላይ የንግድ አሻጥር ከፍተኛ ችግር እየፈጠረ እንደሚገኝ ተገልጿል።
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ማዕድን ቢሮ ኃላፊ አቶ ካሚል አህመድ ÷ ክልሉ ባለፈው ዓመት 2 ሺህ 300 ኪሎ ግራም ወርቅ…