Fana: At a Speed of Life!

ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ዓመታዊ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ አቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ለአፍሪካ አባል አገራት የሚያደርገውን ድጋፍ ለመገምገም ዓመታዊ ጉባኤውን ከነገ መጋቢት አራት ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ ያካሂዳል። ኤጀንሲው ለአፍሪካ አባል አገራት የሚያደርገውን ድጋፍና…

ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ እድገት የወጣቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማሳደግ ከፍተኛ ሚና አለው – ከንቲባ ከድር ጁሃር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ስኬት የወጣቶችን ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት ማሳደግ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለው ሲሉ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር ገለጹ፡፡   የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች የሰላም ጉባኤ…

አምራች ኢንተርፕራይዞችን ለማገዝ የክልሉ መንግሥት ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት ይሰራል – ኢ/ር ነጋሽ ዋጌሾ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ም/ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ በቦንጋ ከተማ የአናስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝር መርሐ ግብሩ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር አለባቸው ንጉሴን…

አቶ ሙስጠፌ በክልሉ ከተቋቋመው የትምህርት ጥራት አማካሪ ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሃመድ በክልሉ ከተቋቋመው የትምህርት ጥራት አማካሪ ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያይተዋል።   አቶ ሙስጠፌ በውይይቱ ወቅት እንደገለጹት÷ የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ ለአሁኑ እና ለቀጣዩ ትውልድ…

በቦረና በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አሰባስበው ያስረከቡ አካላት አስፈላጊውን ሰነድ በመያዝ እንዲመዘገቡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያክልል መንግስት በቦረና በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አሰባስበው ያስረከቡ እና በማሰባሰብ ላይ ያሉ አካላት አስፈላጊውን ሰነድ በመያዝ እንዲመዘገቡ ጥሪ አቅርቧል፡፡ ክልሉ ጉዳዩን አስመልክቶ ባስተላለፈው መልዕክት÷በአንዳንድ ዞኖች በድርቅ…

የአርሶ አደሮቻችን ጥንካሬ የሀገር ልማት መሠረት ነው – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦከምከም ወረዳ እየተሠራ የሚገኘውን የተቀናጀ ማኅበረሰብ አቀፍ ልማት ጎብኝተዋል፡፡ የልማት ፕሮጀክቱ በአመልድ ኢትዮጵያ እና ግሊመር ፋውንዴሽን በተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት…

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ምርምሮች ለኢኮኖሚ እድገት አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ለሀገራዊ ልማትና ኢኮኖሚያዊ እድገት የበኩሉን አስተዋጽኦ ለመወጣት የሚያስችል ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር አልሞ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ በኢትዮጵያ ቅድሚያ ለሚሰጣቸው የኢኮኖሚ ዘርፎችን ለመደገፍና አስተዋጽኦ…

6ኛው ዙር የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ወጣቶች ስልጠና ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላም ሚኒስቴር 6ኛ ዙር የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ወጣቶች ስልጠና መርሐ ግብርን በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በዛሬው ዕለት አስጀምሯል፡፡ መርሐ ግብሩ “በጎነት አብሮነት” በሚል መሪ ቃል በባህር ዳር፣ ጅማ፣ ዋቸሞና ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲዎች…

ሰሜን ኮሪያ ወታደሮቿ ለግልጽ ጦርነት እንዲዘጋጁ ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ከአሜሪካ እና ደቡብ ኮሪያ ጋር ለሚደረግ ግልጽ ጦርነት ወታደሮቻቸው አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ኪም ጆንግ ኡን ጥሪውን ያቀረቡት አሜሪካ እና ደቡብ ኮሪያ በኮሪያ ልሳነ ምድር…

በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከ3 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ይፈልጋሉ ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በተከሰተ ድርቅ ከ3 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚስፈልጋቸው የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡   የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ደበበ ዘውዴ እንደገለጹት፥…